Amharic
በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም !
አብን ስለ አዲስ አበባ መግለጫ አወጣ! በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም ስለመግለጽ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አዲስ አበባን በተመለከተ ከዚህ በፊት አቋሙን ግልጽ አድርጎ እንደነበር ይታወቃል። የአዲስ አበባን ጉዳይ በታሪክ ማንፀሪያ ስንመለከታት የቀደምት ነዋሪዎቿ መሆኗ የሚካድ ኃቅ አይደለም። አዲስ አበባ ዛሬ የተፈጠረች፤ ድንገት እንደ ችግኝ የበቀለች ከተማ አይደለችም። አዲስ አበባ በረራ ሆና የአጼ ዳዊት ቀደምት ከተማ እንደነበረች የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። …
Read More »Ato Gedu Andagachew appointed as Foreign Minister.
ኦነግ ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ እንስሳትን እያደነ እየበላ ነው::
ብርቅዬው የሚኒልክ ድኩላ ከባሌ ብሔራዊ ፓርክ እየጠፋ ነው ፡፡አሸባሪው ኦነግ ውድና ብርቅዬ የሀገር ቅርስና ሀብት ከማውደም ያለፈ አንድም ለሀገር የሚጠቅም ነገር አይሰራም ፡፡ኦነግ በአሁኑ ሰአት ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳትን እያደነ እያረደ እየበላ የሚገኝ ሲሆን ፡ ብዙዎቹም የጥይት ድምፅ በመፍራትና በመበርገግ ፓርኩን ለቀው እየተሰደዱ መሆኑን በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ ፡፡“የኦነግ ሰራዊት ትጥቁን ፈቶ ካምፕ ገብቶል “የሚለው …
Read More »