Breaking News
Home / Amharic (page 213)

Amharic

ከአዲስ አበባ ለኢትዮጽያ ንቅናቄ (አ•ለ•ን) የተሰጠ መግለጫ

ከአዲስ አበባ ለኢትዮጽያ ንቅናቄ(አ•ለ•ን)የተሰጠ መግለጫ:- አ•ለ•ን እንደሚታወቀው በአዲስ አበባ ዙሪያ በሰላማዊ መንገድ የሚታገል ሲሆን ቢሮ ከፍቶ የሚንቀሳቀስ ሲቪክ ማህበር መሆኑ ይታወቃል ሕጋዊ ፈቃዱን ለማግኘት መንግስት የሚያሳትመውን የነጋሪትን ጋዜጣ ህትመት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል በአዲስ አበባ ዙሪያ አሉታዊም ይሁን አወንታዊ ጉዳዬችን በመከታተል የተለያዩ መግለጫዎችን አሳልፈናል ይሁን እና ከግዜ ወደ ግዜ የምናየው የአዲስ አበባ ህዝብ መፈናቀል እና መጠለያ አልባ መሆኑ ሳያንስ በቀጣይ ቀናቶች …

Read More »

ወላጅ አባቴ ታደለ ፀጋዬ ከታሰረ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው።

ብልግና አይቸግርም! Christian Tadele Tsegaye (ገብርዬ) ***** ወላጅ አባቴ ታደለ ፀጋዬ በቋሪት ወረዳ አመራሮች ታፍኖ ከታሰረ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው። በወቅቱ ጉዳዩን ስሰማ ቀልድ መስሎኝ ነበር። ያው በስህተት ያሰሩትም መስሎኝ ነበር። በኋላ መረጃዎችን ሳጣራ ግን ቀልድም ስህተትም አልነበረም። ታስቦበት፤ ወርደው ሊያወርዱን ያጠመዱልን ወጥመድ መሆኑን ተረድቻለሁ። ለዚህም የወረዳው ም/አስተዳደሪና የአስዳደርና ፀጥታ ኃላፊ የሆነው ግለሰብ (ስሙ ኤርሚያስ ባይነስ የሚባል) «እስኪ ልጅህ መጥቶ ሲያስፈታህ እናያለን» …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.