Read More »
Amharic
በጀነራል ኣሳምነው ቦታ የአማራ ክልል ፀጥታ ሃላፊ ሆኖ የተሾመው አቶ አገኘሁ ተሻገር ያለዉን ኣዳምጡ !
Open Message to PM Abiy Ahmed
ለአማራ ብለው ለሞቱት ቤተሰቦችና ልጆች የቻልነዉን ያህል መርዳት አለብን።
ዉጪ ሃገር ያላችሁ በ Paypal መላክ ይቻላል። ኢትዮዽያ ዉስጥ ያላችሁ በቀጥታ በባንክ ኣካዉንት ላኩ
Read More »የአብን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለና የአብን አባላት ታሰሩ!
Metages Ethio በጥሞና አንብቡልኝ ሶሻል ሚዲያን በመዝጋት በመንግስት በሚተዳደሩ ሚዲያዎች ነገሮችን በመደጋገም የእውሸት ቅንብርን እውነት ለማስመሰል እየተሞከረ ይገኛል ። 1/ የጄኔራል ሳእረን ገዳይ አንዴ ጠፍቶል ፣ አንዴ እራሱን ገድሏል ፣ አንዴ ታርጋ የተለጠፈለት ልጂ ገዳዮ ቆስሏ ሆ/ል ገብቶል ብለው ቆመሩ.. 2/ የክልሉ አመራሮች ተገድለዋል እንደተገደሉም በ 20 ደቂቃ ውስጥ ሳይጣራ መፈንቅለ መንግስት ነው ብለው እራሳቸው አወጁ..ከምኔው ተጣርቶ መፈንቅለ መንግስት ተባለ? …
Read More »