Breaking News
Home / Amharic (page 201)

Amharic

አብን ከአምስት መቶ በላይ አባላቶቹ እንደታሰሩበት አስታወቀ።

አብን አቶ ክርስቲያንን ጨምሮ ከአምስት መቶ በላይ አባላቶቹ እንደታሰሩበት አስታወቀ። “የፖለቲካ እስሮች አብንን ያጠናክሩታል እንጂ የሚያስፈሩን ወይም ወደ ኋላ እንድንሸሽ የሚያደርጉን አይደሉም!!” ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ****** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ በትላንትናው ዕለት መታሰራቸው ተገልጿል። በቁጥጥር ስር የዋሉት ትላንት ረፋድ ላይ ስለታሰሩ የአብን አባላት ሁኔታና አያያዝ ሁኔታ ጋር ለመወያየት ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባመሩበት …

Read More »

ከነገ ጀምሮ ምግብ ባለመብላት የረሃብ አድማ እንመታለን !

የፌደራል መንግስት ያለወንጀላችን አስሮ እያሰቃየን ይገኛል። የክልሉ መንግስትም እውነቱን አጣርቶ ከወንጀል ነፃ መሆናችንን አረጋግጦና የፌደራልን ጣልቃ ገብነት አስቁሞ መፍትሄ ሊሰጠን አልቻለም። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ ምግብ ባለመብላት የረሃብ አድማ እንመታለን ያሉት ኮነሬል አለበልና ጀነራል ተፈራ ዛሬ አድማውን ከሌሎች ታሳሪ መኮንኖች ጋር በመሆን ፀጉራቸውን በመላጨት ጀምረዋል። የጦር መሪዎቻችን አድማ ላይ ናቸውና ሁሉም የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚ አማራ ዘመቻውን በመቀላቀል ድምፅ እንሁናቸው። #አንድ_አማራ_ለሁሉም_አማራ #ሁሉም_አማራ_ለአንድ_አማራ! …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.