Breaking News
Home / Amharic (page 199)

Amharic

ሰበር የእስር ዜና::

**** የድርጅታችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ በለጠ ካሳን ፖሊስ ትፈለጋለህ በሚል ዛሬ ሐምሌ 19/2011 ዓ.ም በቁጥጥር ስር አውሎ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን (3ኛ) በመውሰድ አስረዋቸዋል፡፡ መረጃዎችን እየተከታተልን የምናደርስ ይሆናል፡፡ እጣፈንታችንን በራሳችን እጆች እንፅፋለን!!

Read More »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች ልማት ዕግድ የተጣለባቸውን የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለይቶ እንዲያሳውቅ በፍርድ ቤት ታዘዘ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ፣ ዕግድ የተጣለባቸውን የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለይቶ እንዲያሳውቅ በፍርድ ቤት ታዘዘ፡፡ ትዕዛዙን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስምንተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት ነው፡፡ ኢንተርፕራይዙ ባለሦስት፣ ባለሁለትና ባለአንድ መኝታ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በየትኞቹ ሳይትና ብሎክ እንደሚገኙና የተሰጣቸውን የቤት ቁጥር ጭምር ለይቶ እንዲያሳውቅ ተነግሮታል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ትዕዛዙን ፈጽሞ የሚቀርበው ሐሙስ ሐምሌ 18 ቀን …

Read More »

አፓርታይድ እስከመቼ??

(አብርሃ በላይ፣ ኢትዮሚድያ) የኢትዮጵያ አፓርታይድ ከደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ እጅግ አስፈሪና አገር አፍራሽ፣ ህዝብ አጫራሽ የፖለቲካ ካንሰር ነው። የደቡብ አፍሪቃው አፓርታይድ ከ95% በላይ የሆነውን ጥቁር ህዝብ ህብረቱን አጠናክሮ አንድ ላይ እንዲቆምና አናሳው የነጮች (3%) አገዛዝ እንዲወገድ ረድቷል። የኢትዮጵያው ግን በነጭና በጥቁር ህዝብ የምንለው አይደለም። የእርስ በርስ እልቂትን የሚጋብዝ በታኝ አፓርታይድ ነው። እየሆነ ያለውም ይኸው ነው። አሁን ጊዜው የዶ/ር አብይ መንግስት ነው። …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.