ክቡር ጠ/ሚኒስትሬ!…በድፍረት ልምከርዎ! – የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ሆይ ለጤናዎ እንደምን ከረሙልኝ? እኔ ዕድሜ ለእርስዎና ለአስተዳደርዎ በመዓት ስጋት ውስጥ ተከብቤ እንዳለሁ አለሁ፡፡ አዎ!…ይኸቺ መከረኛ ሀገር በመዓት ችግሮች ውስጥ እየዳከረች ነው፡፡ አክራሪ ብሔርተኞች እና ተረኛ ነን ብለው የሚያስቡ ኃይሎች በአንድ በኩል፤ ተገፋን፣ ተረሳን የሚሉ ኃይሎች በሌላ በኩል ሕዝብን መከራ የሚያበሉ ሆነዋል፡፡ ክቡርነትዎ ግን ችግሩን ማስቆምዎ ቀርቶ ችግሩን በስሙ ጠርተው ሲያወግዙ አለማስተዋሌ ሌላ …
Read More »Amharic
ከ80 በላይ ገበሬዎችና ልዮ ሃይሎች ከረገፉበት አስደንጋጩ የጭልጋ ክስተት በስተጀርባ Amhara
አማራ ክልል ዉስጥ ምን እየተሰራ ነው ?
የአዴፓ መሪዎች እንደዚህ ሳምንት ተዋርደው አያውቁም።
ባህር ዳር በተካሄደው ሰብሰባ አንድ የአዴፓ አባል ለአዴፓ አመራሮች እናንተ የማን መሪ ናችሁ ? የአዴፓ መሪዎች በተቀመጡበት አንድ የአዴፓ አባል የሆነ ለአዴፓ መሪዎች ለመሆኑ እናንተ የማን መሪዎች ናችሁ? ሁል ጊዜ በቲቪ ለውጡ እንዳይደናቀፍ እያላችሁ በቲቪ መስኮት ትናገራላችሁ ። ~~ ለመሆኑ ስለየትኛው ለውጥ ነው የምትናገሩት? አማራ እየታሰረ እየተፈናቀለ ነው። ወልቃይትንና ራያን እናስመልሳለን እያላችሁ ጉራ ስትነፉ #አዲስ #አበባን አስረከባችሁ ። ~~ በኦሮሞ ክልል አማራ በመሆናቸው …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች