Breaking News
Home / Amharic (page 189)

Amharic

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በአዲስ አበባ ! Protest in Addis. Please share.

ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ! ============== (ይህን ፖስት ኦርቶዶክስ የሆነ ሁሉ ሼርና ላይክ በማድረግ ለሁሉም ህዝበ ክርስቲያን እንድታደርሱት በእመቤቴ ስም እጠይቃለሁ) + + + እጅግ በጣም በተቀናጀ መልኩ ከፍተኛ በጀት በተመደበላቸው ሽብርተኞች በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆምና መንግስትም እነዚህ ወንጀለኞች ወደ ህግ እንዳይቀርቡ እየሰጠ ያለውን ሽፋን በቶሎ አቁሞ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ልዕልና እንዲያስከብር ለመጠየቅ መስከረም 4/2012 ዓ.ም በአዲስ …

Read More »

የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት “ባልደራስ” ከአርባ ምንጭ ከተማ ህዝብ ጋር ለመመካከር ማቀዱ ተገለፀ፡፡

በጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ የሚመራው የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት “ባልደራስ” ከአርባ ምንጭ ከተማ ህዝብ ጋር ለመመካከር ማቀዱ ተገለፀ፡፡ ለጂ ኤም ኤን የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው “ባልደራስ” የፊታችን ሰኔ 16/2011ዓ.ም በባህርዳር ከተማ የሚያደርገውን የውይይት መድረክ ካጠናቀቀ በኋላ ሁለተኛ የክልል ቆይታውን በአርባ ምንጭ ለማድረግ አቅዷል፡፡ የባልደራሱን የአርባ ምንጭ ጉብኝት የሚያመቻች ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ጂ ኤም ኤን …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.