Amharic
አማራ ክልል ዉስጥ ምን እየተሰራ ነው ?
የአዴፓ መሪዎች እንደዚህ ሳምንት ተዋርደው አያውቁም።
ባህር ዳር በተካሄደው ሰብሰባ አንድ የአዴፓ አባል ለአዴፓ አመራሮች እናንተ የማን መሪ ናችሁ ? የአዴፓ መሪዎች በተቀመጡበት አንድ የአዴፓ አባል የሆነ ለአዴፓ መሪዎች ለመሆኑ እናንተ የማን መሪዎች ናችሁ? ሁል ጊዜ በቲቪ ለውጡ እንዳይደናቀፍ እያላችሁ በቲቪ መስኮት ትናገራላችሁ ። ~~ ለመሆኑ ስለየትኛው ለውጥ ነው የምትናገሩት? አማራ እየታሰረ እየተፈናቀለ ነው። ወልቃይትንና ራያን እናስመልሳለን እያላችሁ ጉራ ስትነፉ #አዲስ #አበባን አስረከባችሁ ። ~~ በኦሮሞ ክልል አማራ በመሆናቸው …
Read More »የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ የአቋም መግለጫ
በእነ በለጠ ካሳ ላይ ተለዋጭ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ፤
★★★ ፓሊስ ከሰኔ 15ቱ የአማራ ሕዝብ መሪዎች እና የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮነኖች ላይ ከተፈፀመው ግድያ ጋር በተያያዘ ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል ለሁለት ጊዜ የ28 ቀናት የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆባቸው በእስር ላይ የሚገኙት፦ 1. አቶ በለጠ ካሳ የአብን የፅህፈት ቤት ኃላፊ፣ 2. አቶ አንተነህ ስለሺ የአብን የአዲስ አበባ የፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ፣ 3. አቶ ንጉሴ ይልቃል የአብን የየካ ክፋለ ከተማ የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ፣ 4. …
Read More »