Breaking News
Home / Amharic (page 155)

Amharic

በሰኔ 15 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ግድያ ተጠርጣሪ ተከሳሾች ላይ ብይን ተሰጠ

በእነ ጄኔራል ሰዓረ መኮንንን ግድያ ከቀረቡት ክሶች አንዱ ይሻሻል ተባለ ‹‹ይኼ ነገር [ብይኑ] ነገሮች ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዲሄዱ ያደርጋል›› የተከሳሾች ጠበቆች በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በአምባቸው መኮንን (ዶ/ር)፣ በአቶ እዘዝ ዋሴና በአቶ ምግባሩ ከበደ፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ በጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንንና በጓደኛቸው ሜጀር ጄኔራል ገዛዒ አበራ ላይ፣ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በተፈጸመ ግድያ ተጠርጥረው ክስ …

Read More »

የኣማራ ሴቶች ማህበር

በዶክተር መሀሪ የተገኝው ለ10 የአማራ ሴቶች የትምህርት እድል ምደባ ላይ በአሚሪካ የሚኖሩት የአማራ ሴቶች ማህበር የፃፉትን ፓስት አድርገው ነበር ። በዛ ላይ አስተያየት እንድሰጥ ተጠይቄ ትናንት ስላልቻልኩ ዛሬ ትንሽ የራሴን ሀሳብ መስጠት ፈለኩ። ምድቡ 2 ለጎንደር ፣ 2 ለጎጃም 2 ለሸዋ ፣2 ለወሎ ፣አንድ ለወልቃይትና አንድ ለራያ ነው። በግሌ ይህ አመዳደብ ትክክልና ህዝባችንን ሳይከፋፍል አብሮነትን የሚያሳይ መልካም ተግባር ነው። የአማራ …

Read More »

ክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ

የአብን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ ========================== – “እኔ የታሰርኩት ጎጃሜ ተብዬ አይደለም፤ በለጠ ካሳም የታሰረው ጎንደሬ ተብሎ አይደለም፤ በዚህ ወቅት ሸዋ፣ ወሎ፣ ጎጃም፣ ጎንደር እያለ የጎጥ አጀንዳ የሚያራግብ እሱ ከእኛ አይደለም፤ ወይም በቁሙ የሞተ ነው።”- “ዶ/ር አምባቸው በእኔ በክርስቲያን ምክንያት ከአብይ ጋር የተጣላና አብኖችን አትንኩብኝ ብሎ ጥርስ የተነከሰበት ጋሻችን ነበር።” ዶ/ር አምባቸው እንደሞተ ስሰማ የተሰማኝ ስሜት እናቴ ስትሞት …

Read More »

ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው!

ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው! የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል፥ ስር ነቀል ተቋማዊ ለውጥ በማድረግ ላይ ያለው አገልግሎቱ የስያሜ እና አሰራር ለውጥ የሚያደርግበት ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ገልጸዋል። ረቂቅ አዋጁ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ስያሜን ወደ ብሔራዊ መረጃ ማዕከል (ኤን አይ ሲ) እንዲሻሻል ይጠይቃል። ረቂቅ አዋጁ ከፖለቲካ፣ ብሔር እና ሃይማኖት ጥገኝነት የተላቀቀ ነፃ የመረጃ እና …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.