ቀን 17/05/2012 ዓ.ም ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ፤ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት ጥር 16 እና 17፣ 2012 ዓ.ም 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ የንቅናቄያችንን አጠቃላይ ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ፤ የምርጫ ዝግጅት፤ የታሠሩ የአብን አመራሮችና አባለትን፤ የታገቱ አማራ ተማሪዎችን እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ …
Read More »ኮሎነል አቢይ ዛሬ አስመራ ገቡ !
የህዝብ አስተያየት Abi Abenzer Temsgen ለአንተ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ የትኛውም የፖለቲካ ትኩሳት አይከለክለኝም። መቼም መቼም አንተን በመደገፌ አላፍርም ። ኑሬልኝ ውዱ መሪዬ Jaalannee Maqaasaa With all due respect ተቨዳ Estie Deinsa ወጣት የ አማራ ተማሪዎች ታፍነው ምን አልባትም ተገለው ባለበት ሰአት ሽርሽር ? የምናውቀው መሪወች ጉብኝታቸውን አቋርጠው ሲመጡ …
Read More »አመመኝ በሚለው ዜማው ህዝቡን ያስለቀሰው አርቲስት መሃሪ ደገፋውን አዳምጡት ::
ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከአማራ ፋኖ !
ከአማራ ፋኖ የተላለፈ መግለጫ ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከማክሰኞ 19/05/2012 ጀምሮ በመላው አማራ መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ማዕበል ተጠርቷል፡፡ ሁሉም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የጎዳና ላይ ተቃውሞ ከማድረግ እስከ አፀፋዊ መልስ መስጠት ድረስ በእልህና በአማራነት ወኔ ለመሰለፍ ይዘጋጅ፡፡ ቤት ላይ እየተንከባለልን ሬሳ የምንቆጥርበት ጊዜ ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳል፡፡ …
Read More »