መንግስት ጎንደርን በከባድ መሳሪያ እና እና ቦምብ ሲያናውጣት አድሯል! አልተሸበርንም ! ወደ 2008 ልንመለስ ግን እንገደዳለን ! ሁሉም የአማራ ፋኖ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትዕዛዝ ተሰጥቷል፡፡ በአማራ ፋኖወች ላይ ሚደረገዉ ወከባ በአስቸኳይ አሁኑነ የማይቆም ከሆነ በመላዉ አማራ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመጀመር እንገደዳለን፡፡ ፋኖነት ከኔ በላይ ቅድሚያ ለሀገሬ ከሚል ብሂላዊ እሳቤ የሚወለድ ቢሆንም በህዝብ ደም ላይ መነገድ የለመዱ እኩያን ፋኖን እያሳደዱት ነዉ፡፡ ነገሮች መስመር …
Read More »Amharic
ሰበር መረጃ – ጎንደር በመትረየስ እና በፈንጂ ስትታመስ አደረች – ለምን?
የንፅህና መጠበቂያ ስርጭት በአዲስ አበባ ተመልከቱ
አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ …
“አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት አለባቸው” – ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ********************** አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም አሳሰቡ። የዓለም ጤና ድርጅት በ33 የአፍሪካ አገራት ውስጥ 633 የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች መገኘታቸውንና እስካሁን 17 ሰዎች መሞታቸውን ይፋ አድርጓል። ቫይረሱ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ …
Read More »