Breaking News
Home / Amharic (page 143)

Amharic

ወንጀለኛውን እናስተዋውቃችሁ! ይህ ሰው ጥላሁን ፈቃዱ ይባላል።

ወንጀለኛውን እናስተዋውቃችሁ! ================= ይህ ሰው ጥላሁን ፈቃዱ ይባላል። የባሌ አካባቢ ተወላጅ ኦሮሞ ነው። እምነቱ ደግሞ ፕሮቴስታንት። በአሁን ሰአት የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ በመሆን የታከለ ኡማን ትእዛዝ የሚያስፈጽም ሰው ሲሆን ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እና ለአማራ ህዝብ ያለው ጥላቻ በቃላት መግለጽ እንደሚከብድ የቢሮው ሰራተኞች ይናገራሉ። በትላንትናው እለት ኦሮምኛ ተናጋሪ ወታደሮችን ወደ ቦሌ ልኮ ቤተክርስትያን ያስፈረሰ፣ ሁለት ንጹሃንን መስዋእት ያደረገ እና 17 …

Read More »

ድሮም እኮ ጴንጤ ኦርቶዶክስን አይወዳትም።

ድሮም እኮ ጴንጤ ኦርቶዶክስን አይወዳትም። ጴንጤ ስልጣን በያዘ ማግስት ኦርቶዶክስን መበቀል የስራ መጀመሪያው ነው። እንደሽፍታ በሌሊት 2 ገድሎ 17 ያቆሰለው የቦሌው ስራ አስፈፃሚው የኦነግ ጴንጤ ይህ ሰው ነው።

Read More »

በአዲስ አበባ ከተማ 22 – 2 ሰዎች ተገደሉ ::

ክር(ማተብ) ያሠረ ሁሉ የሚታረድበት መንግስት ዓልባ የተረኞች የአገዛዝ ሥርዓት ጦርነቱን ሀይማኖታዊ ውጊያ አድርጎታል ። አዲስ አበባ ውስጥ 22 አካባቢ ያሉ ቅድስት አርሴማ ቤተ/ክርስቲያንን እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ ከሌሊቱ 7፡30 ሲሆን የአገዛዙ ፖሊሶች በቀጥታ ወደ ህዝቡ በመተኮስ ሁለት ወጣቶች ተሰውተዋል ። ለጊዜው ብዙ ቁጥሩ ያልታወቀ ምዕመናንም በጥይት ተመተው ወደ ሆስፒታል እንደተወሰዱ ተነግሯል ።

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.