Breaking News
Home / Amharic (page 128)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

የትራንስፖርት እገዳ በአማራ ክልል

ሰበር ዜና የአማራ ክልል መንግስት ለኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ሲባል የትራንስፖርት እገዳ በማድረጉ ዜጎች በአባይ በረሀ ለከፋ ችግር እየተጋለጡ ስለሆነ አፋጣኝ መፍትሄ ይሰጣቸው::

Read More »

አስቸኳይ መልዕክት ከአማራ ክልል !

የሙቀት መለኪያን ለመግዛት ስለወሰንን በማርቆስ አካባቢ ያላችሁ ወገኖቸ ይህንን ማሽን በመፈለግ ባስቸኳይ ታሳውቁን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን!! መርዳት የምትችሉ እባካችሁ አሳውቁን e-mail: amhara1@amharaonline.org Letenah Ejigu Wale ሰበር ዜና፤ ኮሮና ባህር ዳር እና እንጅባራ እንደተገኘ ሰምተናል ። እንድትደነግጡ ሳይሆን የበለጠ ጥንቃቄና ዝግጅት እንድናደርግ ነው ። ባህር ዳር ከተማዋ ብትዘጋ ጥሩ ነው ። …

Read More »

ከአማራ ክልል አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ

ከዛሬ ጀምሮ ወደ አማራ ክልል የሚገባ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። ባሕር ዳር ፡ መጋቢት 20/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአገሪቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ ማንናቸውም ዓይነት የሕዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ መጋቢት 20/2012 ዓ.ም ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ወደ ክልሉ መግባት የማይችሉ መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት የኮረና ወረርሽኝ መካላከል …

Read More »

የአማራ ልዩ ሃይል አባላት መግለጫ!

ለአማራ ህዝብ ደህንነት ዘብ መቆም ካልቻልን እኛ የአማራ ልጆች አይደለንም፤ መንግስት ችግሩን በውይይት ይፍታ” (የአማራ ልዩ ሃይል አባላት) ~~ ዛሬ በህዝባዊ ሰራዊቱ ፋኖ ላይ ግልፅ ጦርነት ከመታወጁ በፊት ዘመቻው የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ነበር። የአማራ ልዩ ሃይል ላይ ያልዘመተ ፖለቲከኛ አልነበረም። ከጃዋር መሃመድ እስከ ኢዜማው ብርሃኑ ነጋ፣ ከህወሃት እስከ ቅማንት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.