Admin
Invest in Amhara Zone
በአዴት ከተማ አስተዳደር የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለማዉጣት ለምትፈልጉ ሁሉ!! 1. በቅድሚያ ከተማችን በርካታ አዋጭ የሆኑ የኢንቨስትመንት አማራጮች ያሏት መሆኗን እየጠቆምን /ለምሳሌ በሰብል ልማት (-ጤፍ፣ስንዴ፣የቅባት እህሎች፣ወዘተ…)፣ በማንኛዉም እንስሳት ልማት፣ ደጋማዉ የማእድን ዉሃ ፣ በሆቴል፣ በትምህርት ዘርፍ በተለይ ለህጻናት( ከኬጅ1- 4ኛ ክፍል)፣ በቅመማቅመም፣አትክልትና ፍራፍሬ፣ ወዘተ… 2. በማንኛዉም የአግሮፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ለሚሳተፍ መሬት ያለ ጨረታ በዝቅተኛዉ የሊዝ ዋጋ የሚሰጥ 3. ለኮንስትራክሽን ስራዎችና እቃዎችን ለማጓጓዝ የሚረዱ …
Read More »አማራ ማለት ፍቅር ማለት ነዉ::
ጎንደር +ጎጃም +ወሎ +ሸዋ =አማራ #አማራ የሶስት ፊደላት ትንታኔ አ :-ማለት አልፋ መጀመሪያ ማለት ነው:: ሰው አልባ የሆነችውን ኢትዮጵያን ጫካ መንጥሮ፣ዳዋ ጥሶ ፣እባቡን ጊንጡን ገሎ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር መስርቷልና:: ማ :- ማለት ማህደር ጥበብ ማለት ነው ። ፊደል ቀርፆ ፣ ብራና አለስልሶ ፣ቀለም በጥብጦ ከሶስት ሽህ አመት በላይ የሆነ የኢትዮጵያ ታሪክ ጽፎ አቆይቷልና ራ :- ማለት ራስ ማለት ነው:: የኢትዮጵያ …
Read More »ታላቅ ህዝባዊ ተቃዉሞ በ አዲስ አበባ
#ታላቅ #ህዝባዊ #ተቃዉሞ በ #አዲስአበባ (የካቲት 3/2011) ዉድ ኢትዮጵያውያን አዲስ አበባን ከዘር ጭቆና ነፃ ለማዉጣት በተለይም ከምርጫ 97 ማግስት ጀምሮ የአዲስአበባ ህዝብ ከህወሀት ጋር ያደረገዉን ትንቅንቅና የከፈለዉን መስዋትነት መላዉ ህዝብ የሚያዉቀዉ ጉዳይ ነዉ። ባለፉት ሁለትና ሶስት አመታትም #ህወሀትን ሙሉበሙሉ ከ4ኪሎ ለማስወጣት ባደረግነዉ ተጋድሎ የጠፋዉን ህይወትና ንብረት የምንረሳዉ አይደለም። ሆኖም ግን የአዲስአበባ ህዝብ ይሄ ለዉጥ እንዲመጣ ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር መስዋት የከፈለ …
Read More »የባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስም ጉዳይ!
Angaw Mulu የባህር ዳር አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስም ጉዳይ! ህውኃት መቀሌ የሚገኘውን አውሮፕላን ማረፊያ አሉላ አባ ነጋ፣ አክሱም የሚገኘው አጼ ዮሀንስ 4ኛ ብሎ ሰይሞ ወደ አማራይቱ መዲና ባህር ዳር ግን ስንመጣ ደግሞ ግንቦት 20 አለማቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ብሎ ሰይሞታል። ሌላው ቢቀር ጅማ ስንሄድ አባ ጅፋር ኤርፖርት ነው ሚባለው። ጎንደርም ስንሄድ በአጼ ቴወድሮስ ስም ነው የተሰየመው። በባህር ዳር ወይም በአማራ …
Read More »