Breaking News
Home / Admin (page 240)

Admin

የኦዴፓ ክንብንብ ሲወርድ!!

በመስከረም አበራ የመጀመሪያው የኦዴፓ እውነተኛ ማንነት የተገለጠው ስልጣን በያዘ ማግስት ህግ ጠረማምሶ የአዲስ አበባ ምክርቤት አባል ያልሆነ ሰው የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሲሾም ነው፡፡ ኦዴፓ የፌደራል ስልጣን ላይ ተስተካክሎ ሳይቀመጥ ገና እንዲ ያለ ህግ የመጣስ ድፍረት ያሳየው በአዲስ አበባ ላይ የነበረውን አላማ ለማስፈፀም ካለው ጉጉት አንፃር ነው፡፡ >> ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት …

Read More »

አማራ ዋጋ የከፈለው የተሻለች ኢትዮጲያን ለመገንባት እንጅ በገነባው ሀገር ላይ እንዲፈናቀል አይደለም !

የአራዳ ክ/ከ አማራ ወጣቶች ማህበር የንቅናቄ መድረክ ሀሙስ 21/06/2011 በዳግማዊ ሚኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል፡፡ሁሉም የአማራ ተወላጅ ወጣት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተደራጅተን በክልሉም ሆነ ከክልል ውጪ ስለሚኖሩ አማራዎች መብት እና ደህንነት ዙሪያ አቋማችንን እንገልፃለን፡፡”አማራ ዋጋ የከፈለው የተሻለች ኢትዮጲያን ለመገንባት እንጅ በገነባው ሀገር ላይ እንዲፈናቀል እና እንዲሰደድ አይደለም”፡፡

Read More »

ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል።

የዋግነሽ አድማሱ ፣ ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል። የኦነግ ወታደር አዲስ አበባ እንዲሰፍር እነጃዋርም፣ እነ ለማም ሆነ እነ ዳውድ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰው በአባ ገዳወች እየተመራ ነገ አዲስ አበባ ይገባል። ~~~~~አዲስ አበባን በሚመለከት ከፈለጉ በምርጫ ካልሆነም በጡጫ ይሞክሩን ያለው አቶ ጁዋር ከቄሮ በተጨማሪ ሌላ የተማመነው ሀይል …

Read More »

የሕዝብን ስብጥር (demographics) ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? 

የሕዝብን ስብጥር ሆን ብሎ ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ሳይቀር የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል?  በነ ዐቢይና ለማ ቴያትር አዳሜ ተደምረናል እያለ ሲደናበር የበላውና የጠገበው ሄዶ የራበውና ሁሉ ብርቁ መተካቱን፤ የቆላን ተወግዶ የሚያሳርረን መምጣቱን የታየንን ብንናገር ሁሉ እብደት ላይ ስለነበር የሚሰማ አልነበረም። እነሆ ዛሬ የለውጥ ሐዋርያዎቹ ለውጥ ማለት እኛን …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.