Breaking News
Home / Admin (page 250)

Admin

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በናዝሬት ከተማ ጽህፈት ቤቱን መክፈቱን አስታውቋል

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በዛሬው ዕለት በናዝሬት ከተማ የማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን መክፈቱን አስታውቋል:: አብን  በተጨማሪም ከሰሞኑ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተከሰተው ግጭት ምክንያት የአካል ጉዳት በደረሰባቸውና ሕይወታቸውን ባጡ ዜጎች የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ገልጾ መግለጫ አውጥቷል:: “በድሬድዋ ከተማ አስተዳደር የረጅም ጊዜ የሕዝብ ጥያቄ ሆነው ከቆዩ ጉዳዮች መካከል የዜጎችን እኩልነት የሚነፍገው አፓርታይድ 40-40-20 ቀመር …

Read More »

መብራቱ ገብረህይወት ማነው ?

ከማነው እውነተኛ    በረከት ስምዖን (መብራቱ ገብረህይወት ማነው) ማን ነው?ለማንስ አገለገለ ማንንስ ጨቆነ?አቶ በረከት ስምዖን ሠሞኑን በስርቆት እና እምነት በማጉደል የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ወደ ከርቸሌ መውረዳቸውን ተከትሎ በሁለት የተከፈሉ ሀሳቦች ይጎርፋሉ፡፡ሀሳቦቹም1. አንደኛው በረከት ህይወቱን በሙሉ ለህዝብ በለፋ ይህ አይገባውም የሚል ሲሆን ( ከወደ ትግራይ የሚተሙ ሀሳቦች ናቸው)2. በረከት ስምዖን የአንድ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.