https://www.facebook.com/BBCnewsAmharic/videos/643057962806343/?t=19 አጤ ቴዎድሮስ “መይሳው ካሳ” እያሉ ይፎክሩ ነበር አሉ። ጠላታቸውን ጥለው ሲሸልሉ “መይሳው ካሳ፣ አንድ ለናቱ ሺ ለጠላቱ” ብለው ይፎክሩ እንደነበር ይነገራል። ዘመናዊ ኢትዮጵያን ለመፍጠር ጥረት ያደረጉት አጤ ቴዎድሮስ፣ ያለሙትን ለውጥ ለማምጣት ሳይሳካላቸው ከሀገር ውስጥና ውጪ በተቀሰቀሰባቸው ተቃውሞ ምክንያት የእንግሊዝ ጦርን ተፋልመው በሚያዚያ ወር 1860 መቅደላ አምባ ላይ እራሳቸውን ሰዉ። በመቅደላ ጦርነት ወቅት ለእንግሊዞች እጅ አልሰጥም ብለው ራሳቸውን ያጠፉት የአፄ …
Read More »Admin
Advice to Dr. Ambachew
ዶ/ር አምባቸውና ቲሙ በአጭር ጊዜ ውስጥ እነዚህን አማካሪነት ቦታዎች በልዩ ትኩረት ሰጥቶ ቢተገብራቸው ለአማራ ህዝብ ባለውለታ ሆኖ ማለፍ ይችላል፦ 1.#የሴኩሪቲ_ጉዳይ አማካሪ፦ እዚህ ላይ አራት አይና ንስር ሰው የሚያስፈልግበት ነው።የዚህ ዘርፍ ሰው በዋናነት በሚሊታሪና ደህንነት ልምድ ያለው፣በወጣቱ ጋር በቀላሉ ሊግባባ የሚችል፣ ጥሩ ስብዕና ያለው #ጎልማሳ ቢሆን ይመረጣል። 2.#የኢኮኖሚ ጉዳይ አማካሪ፦ እዚህ ላይ በተለይም የክልሉን የሀብት አማራጭ የሚተነትን፣ባለሀብቶችን የሚስብ፣ሚዲያ ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥር፣ፌደራል ላይ የእርዳታና ብድርን ሴራ …
Read More »Ato Gedu Andagachew appointed as Foreign Minister.
ኦነግ ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ እንስሳትን እያደነ እየበላ ነው::
ብርቅዬው የሚኒልክ ድኩላ ከባሌ ብሔራዊ ፓርክ እየጠፋ ነው ፡፡አሸባሪው ኦነግ ውድና ብርቅዬ የሀገር ቅርስና ሀብት ከማውደም ያለፈ አንድም ለሀገር የሚጠቅም ነገር አይሰራም ፡፡ኦነግ በአሁኑ ሰአት ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳትን እያደነ እያረደ እየበላ የሚገኝ ሲሆን ፡ ብዙዎቹም የጥይት ድምፅ በመፍራትና በመበርገግ ፓርኩን ለቀው እየተሰደዱ መሆኑን በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ ፡፡“የኦነግ ሰራዊት ትጥቁን ፈቶ ካምፕ ገብቶል “የሚለው …
Read More »