Breaking News
Home / Admin (page 221)

Admin

አማራ ላይ የሚካሄደውን ክኅደት እንፋረዳለን!

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) በትናንትናው (ሚያዝያ18/ 2011 ዓ/ም) ምሽት ዝግጅቱ በጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና አቅራቢነት አንማው አንተነህ (PHD) የተባለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርን አቅርቦ የአማራን ሕዝብ ኅልውና የሚክድ ዝግጅት ማቅረቡ ይታወቃል። ምሁሩ የአማራን ሕዝብ ኅልውና በሚክድ መልኩ «አማራ የሚባል የለም» ከማለት አልፈው «በአማራነት መደራጀት አውሬነት ነው» በማለት የአብንን ስም ጠቅሰው ያልተገባ ነገር ተናግረዋል። በዚህ የተነሳም በአማራ ሕዝብ ላይ የተሰራውን የዘር ማጽዳት …

Read More »

ይሄ የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡

የተከበርከው የደብረታቦር ሰው በቅድሚያ እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሰህ!!! ይሄ ከታች የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡ ለደብረታቦር አሁን ውኃ የቅንጦት ፍጆታ ነው፡፡ ለዐማራ እንታገላለን የሚሉ ፌክ የድል አጥቢያ ጀግኖች የዐማራን ሕዝብ ለሥልጣን መወጣጫነት ውጭ ለሌላ እንደማይፈልጉት ከዚህ ውጭ ቁሞ የሚሄድ ማሳያ የለም፡፡  አንድም የዐማራ አክቲቪስት እና የድርጅት ሰው በዚህ ጉዳይ አንዲት ደቃቅ አንቀፅ እንኳ አልፃፈም፡፡ ለስሙ የአማራ ሚዲያ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.