የኦሮሙማው መሪ አብይ ኦርቶዶክስ እና አማራን አጠፋለው ባለው መሰረት በአሁኑ ሹመት ላይ በሚገባ አሳይቷል:: …
Read More »የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች 6 አበይት ጉዳዮች
ትኩረታችን ሁሉ ዋኖች ላይ ይሁን! (ገብርዬ) ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች ናቸው ብሎ የለያቸው 6 አበይት ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው። 1) የአማራ ሕዝብ ያልተሳተፈበት፥ ይሁንታውንም ያልሰጠበትና በአማራ ጠል ኃይሎች ተደርሶ ሕገመንግሥት የተባለው ሰነድ የሁሉንም ሕዝቦችና ዜጎች ዘላቂ ጥቅም፣ መብትና ፍላጎት ባስከበረ መልኩ እንዲሻሻል/እንዲከለስ ማድረግ፤ 2) የአማራን ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነትና ኢተነጣጣይነት ተፈጥሯዊ መብት ማስከበር፤ 3) ሕዝባችን በመልማት ፀጋውና ለአገር …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች











