Breaking News

Recent Posts

እስክንድር ነጋና የታሰሩት የባልደራስ መሪዎች ተፈቱ!!

የባልደራስ ከፍተኛ አመራር የሆኑትና በቂሊንጦ ከአቶ እስክንድር ነጋ ጋር ታስረው የነበሩት የፓርቲው የድርጅት ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ቸኮል በዛሬው ዕለት ከምሽቱ 12፡30 አካባቢ የማረሚያ ቤቱ ሠራተኞች ድንገት መጥተው ከማረሚያ ቤቱ እንዲወጡ እንደነገሯቸው አስስረድተዋል። “ድንገት አመሻሽ ላይ መጥተው ዕቃችሁን ይዛችሁ ውጡ አሉን፤ ያው እቃችንን ይዘን ወጣን። ምንም የምናውቀው ነገር የለም” በማለት አቶ ስንታየሁ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እንደወጡ በስልክ ለቢቢሲ ተናግረዋል።  አቶ …

Read More »

አማራ ማነው?

ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሸዋ የቦታ ስሞች ናቸዉ፣ ድሮ በንጉሱ ጊዜ ጠቅላይ ግዛት፣ በደርግ ደግሞ ክፍለ ሀገር በሚል ይታወቁ ነበር። በእነዚህ ቦታዎች የሚኖሩ ሰዎች ራሳቸዉን ጎንደሬ፣ ጎጃሜ፣ ወልዬ፣ ሸዌ ብለዉ ይጠራሉ በሌለዉም ተብለው ይታወቃሉ በሚኖሩበት ሀገርና አካባቢ ሲጠሩ። እነዚህ ሰዎች አብዛኞች በነገድ፣ በብሔር ሲገለጡ ግን አማሮች ነዉ ሚባሉት። እንግዲህ በጎንደርም፣ በጎጃምም፣ በወሎም፣ በሸዋም የሚኖሩት አብዛኞች አማሮች ናቸዉ። በአማራነት አንድ ናቸዉ፣ በቦታዎች …

Read More »

የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ !

የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ ! የምትታረድበት ቢለዋ የምትወጋበት ጦር የምትቀጠቀጥበት ዱላ ተዘጋጅቶልሃል ምርጫው የአንተ ነው ለመብትህ ለነጻነትህ ትታገላለህ ወይም በባርነት መዳፍ ስር ትንበረከካለህ:: 1ኛ የኦሮሞ ብልፅግና የያዘው አቋም ከህወሃት ጋር ያለው ጦርነት ከተጠናቀቀ አዲስ አበባ ላይ ያለውን ጥያቄያቻችን ማስፈጸም አይቻልም ስለዚህ ጦርነቱ መራዘም አለበት በእዚህ መካከል በድርድርና እና በውይይት አዲስ አበባን የኦሮሞ የግል የብቻው ማድረግ እንችላለን ለዚህም 5 ቋንቋዎች የፌደራሉ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.