የኦሮሙማው መሪ አብይ ኦርቶዶክስ እና አማራን አጠፋለው ባለው መሰረት በአሁኑ ሹመት ላይ በሚገባ አሳይቷል:: …
Read More »ከአማራ ህዝብዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ ! ይህን መልእክት ለአማራ ሕዝብ እንዲደርስ አድርጉ !
ከአማራ ህዝብዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የአማራ የውርደት ዘመን የሚያበቃበት ጊዜ አሁን ነው! በጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ እና በኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ላይ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ጥሪ ሚያዚያ 9, 2015 የተከበርከው የአማራ ሕዝብ:- ባሳለፍነው ሳምንት የአማራ ሕዝብ በአብይ አህመድ፣ በኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ እና በባህር ዳር በሚገኙ በኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ የአማራ ተላላኪዎች የሚደረገውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ በመቃወም የአማራ ክልል ልዩ ሃይልን …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች











