Breaking News

Recent Posts

ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ! / Achamyeleh Tamru

By> Achamyeleh Tamiru በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብል[ጽ]ግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው! ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት ሲናገር በኢትዮጵያ ከተከሰቱ ፓርቲዎች ሁሉ አገር በቀል እሰቤ በውስጡ በመያዝ የተመሰረተ የመጀመሪያው ፓርቲ መሆኑን ገልጿል። ይህን የተናገረው ዐቢይ አሕመድ በትናንትናው እለት በዋለው ውሎ የፓርቲውን የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት “ሲያስመርጥ” ውሏል። ስ ማእከላዊ ኮሚቴ ወይም Central …

Read More »

የኦሮሞ መስፋፋት እየቀጠለ ነው:: በአዲስአበባ ቤቶች እየፈረሱ ነው !

የኦሮሚያ ፕሬዝደንት ጽሕፈት ቤት ማስፋፊያ ተነሽ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ካሳ ወይም ምትክ ቦታ ሳይሰጣቸው ቤታቸውን በሦስት ቀን ውስጥ እንዲያፈርሱ የመጨረሻ ማስጠንቀቂ ተሰጣቸው (እለታዊ የኢትዩትዩብ መረጃዎች) አዲስ አበባ ፍላሚንጎ አካባቢ እስከ ግሪክ ትምህርት ቤት ድረስ ባለው አካባቢ ለሚገነባው የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ማስፋፊያ ቦታውን እንዲለቁ ትዕዛዝ የተሰጣቸው መካከል 15 የግለሰብ ቤቶች የሚገኙ ሲሆን፣ የቀበሌ ቤቶችም ተነሽ ናቸው ተብሏል፡፡ ይህንን የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ …

Read More »

እስክንድር ነጋን ምከሩት!

  ጋዜጠኛና የሠብአዊ መብት ተሟጋች የነበረው እስክንድር ነጋ ብዙ ዋጋን የከፈለ ፣ የምናከብረውና በግለሰባዊ ስብእናውም አዛኝ ፣ ትሁት ፣ ቅንና ለቃሉ ሟች የሆነ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነው። በዚሁ ሙያውና ምግባሩ ቢቀጥልና ከከፍታው አይወርድም የሁላችንም ደስታ ነበር። ነገርግን ከእስር ከተፈታ በኃላ በጋዜጠኛና የሠብአዊ መብት ተሟጋችነቱ ብሎም በከፈለው መራር ዋጋ ያገኘው የህዝብ ድጋፍና እውቅና በፖለቲካውም የሚቀጥል መስሎት በአንዳንድ ግለሰቦች ጉትጎታ ጭምር ህይወቱን ከአደባባይ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.