TimeLine Layout
June, 2023
-
4 June
ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ ልዩ ወቅታዊ መግለጫ
#ሰበር_ዜና ከአማራ ሕዝባዊ ግንባር የተሰጠ ልዩ ወቅታዊ መግለ የዘር ማጥፋት ወንጀልን ሕዝብ ላይ ዘምቶ በመግለጫ ማድበስበስ አይቻልም (ግንቦት 27/2015) ሃገር ወዳድ ወገናችን ሆይ! ባለፈው 5 ዓመት በሕዝብ ድጋፍ የሃገሪቱ መሪ የሆነው አብይ አህመድ አምነህ ሥልጣን ከሰጠኸው በኋላ ሃገርህን እየበታተናት እንደሆነ አንተን መንገር አያስፈልገንም። በአማራ ወገንህ ላይ ብቻ የሚፈጽመውን የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል ጧትና ማታ እያየኸው ነው። ሥርዓቱን የኦሮሞ ጥንፈኛ …
Read More » -
1 June
ሕዝቡን ጎዳና ላይ ጥለው ቤተመንግስት እየገነቡ ነው ::
በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተሞች እየተካሄደ ነው ባለው የቤት ፈረሳ እና የግዳጅ የማስነሳት ሂደት 111 ሺህ 811 ቤቶችን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ማስፈርሳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) አጋለጠ ። ኢሰመጉ ይህንን የገለጸው ከጥቅምት 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በጉዳዩ ላይ ያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ግንቦት 23/2015 ዓ.ም. ይፋ ባደረገበት ጊዜ ነው። ኮሚሽኑ ይህንን አሃዝ ይፋ ያደረገው በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች …
Read More »
May, 2023
-
30 May
በአቢይ አህመድ ታስረው ግፍ የደረሰባቸው የአማራ ተወላጆች ዝርዝር ! Please Share
በደህንነት አካላት ታፍነው ደብዛቸው ጠፍቶ የነበሩ የአማራ ተወላጆች ከ28 ቀናት ቦኋላ ገላን በሚገኝ የልዩ ኃይል ካምፕ ውስጥ ተገኙ! ከታፈኑት መካከል የምኒልክ ሆስፒታል፣ የአለርት ሆስፒታል፣ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ከፍተኛ ሀኪሞች ይገኙበታል። መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሞክራችኋል በሚል ለ28 ቀናት በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በሚገኘው የልዩ ሀይሉ ካምፕ ውስጥ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ሲፈፀምባቸው መቆየቱን ለአማራ ድምፅ ተናግረዋል። ከታሣሪዎቹ መካከል የእግር እና የእጃቸው ጥፍር በፒንሳ …
Read More » -
25 May
አዳነች አቤቤ በአሜሪካ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማት !
ሰበር፦ ዴንቨር እና ሰሜን አሜሪካ የምትገኘው ተማሪ ሕጻናትን “የኦሮሚያ ባንዲራን ሰቅላችሁ የኦሮሞን መዝሙር ዘምሩ” በማለት በአራዊት ፖሊሶቿ ስታስደበድብ፣ ስታሳስርና ከትምህርት ቤት ስታባርር የከረመችው አምባገነን፣ አያሌ የዐማራና የደቡብ ተወላጆችን መኖሪያ ቤት በግፍ እያፈረሰች የምትገኘው ዘረኛ እና የሙስና /የሌቦች/ ንግስት ተብላ የምትጠራው አዳነች አቤቤ፤ በዲያስፖራ ሰልፈኞች በዜማና በመፈክር ጭምር “አዳነች ተልከሰከሰች ተያዘች ፤ “መገናኛ ሆኖ ይታያል ኮተቤ፣ ከራሳችን ውረጅ አዳነች አቤቤ” ተብላ …
Read More » -
21 May
አቢይ አህመድ አማራን በድሮን መደብደብ ጀምሯል።
ሰበር መረጃ:- አማራን እና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳው የኦነግ ሸኔው መሪ አብይ አህመድ ከብአዴን ባንዳ ዞምቢዎች ጋር በመተባበር የአማራ ሕዝብን በድሮን መደብደብ ጀምሯል:: መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዛሬ በሰሜን ሸዋ በራሳና በሸዋሮቢት ከፍተኛ የድሮን ድብደባ እየፈጸመ ነው:: በጎጃምም ከባህርዳር መስመር ወደ ማርቆስ አቅጣጫ በተለይም በምስራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እንዲሁም አነደድ አካባቢ ፋኖዎችን ለመደምሰስ በሚል አያሌ ተጨማሪ የኦነግ ሰራዊት አስገብቶ ከፍተኛ ጦርነት …
Read More »