Breaking News
Home / Amharic / መውደቅ ላይቀር መፈራገጥ !

መውደቅ ላይቀር መፈራገጥ !

 

ጦርነቱ በፋኖዎች ለህዝብ ደህንነት በማሰብና በመጨነቅ በወሰዱት የtactical retreat ስትራቴጂ መሰረት ትላልቅ ከተማዎችን ለቀው ከወጡ በኃላ ትግሎ መልኩን እንዲቀይር ተደርጎ ዛሬ ከበፊቱ የበለጠ ከፍተኛ ለውጥ እያሳየ ነው:: ፋሺስቱ ድንበር እያስለቀቀ ያስገባው ስፍር ቁጥር ሀይል ሎጂስቲክ ይፈልጋል:: ሎጂስቲክ ደግሞ በሰማይ ብቻ ሊጏጏዝ አይችልም:: አሁን ጥቁር አስፋልቱን ተጠቅመው ወደ ወራሪው ሰራዊት እንዲደርሱ የሚላኩ የስንቅና ትጥቅ ሎጂስትኮች ወደታለሙበት ቦታ መድረስ እንዳይችሉ በማድረግ መውረስና መንገድ ላይ ማስቀረት ይገባል:: ይህ ጦርነት የተከፈተው መላው የአማራ ህዝብ ላይ ነው:: ሁሉም አምራ ፋኖ ነው:: የአብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት የገባው unfriendly territory ውስጥ ነው:: ይህ ሰራዊት ህዝባዊ ቅቡልነት የለውም ህዝብ ልቡም ሀሳቡም ያለው ከፋኖዎች ጋር ነው:: የሚጠላህ ህዝብ ውስጥ መሳሪያ ይዞ አስፈራርቶ መኖር የሚያዛልቅ አይደለም: ከሳይኮሎጂካል rejection ባለፈ ቀን በቆጠረ ቁጥር ህዝብ ቁጭቱ ሲፈነዳ ሌላ መዘዝ ያመጣል::

የአብይ አህመድ ሚድያና ጥቂት ርፍራፍ ካድሬዎች በትግራይ ጦርነት ጊዜ ፕሮፓጋንዳውን ሲያሳልጡላችሁ የነበሩት ሁሉ የአፓርታይዳዊ ስርዓትን ትክክለኛ ማንነት ስለተገነዘቡ አቋማቸውን አስተካክለው ከህዝብ ጋር በመወገን ቆመዋል:: በጥቂት እበላ ባይ የሚነዛው ፋኖዎችን ሌላ ስዕል ቀብቶ የማቅረብ ፕሮፓጋንዳ ምንም ሊሰራ አልቻለም:: ፋኖ እጅግ ሰብአዊነትን የተላበሰ ህዝባዊ ሀይል መሆኑን አይደለም የኢትዮጵያ ህዝብ አለም አቀፍ ማህበረሰብ በሚድያቸው ላይ ጥሩ አድርገው መስክረውለታል::

  • የአማራ ህዝብ ለህግና ስርዓት ተገዥ የሆነ መሆኑን ለማወቅ በክልሉ መንግስት ተብዬው መዋቅሩ ከፈረሰ ሶስት ሳምንት ቢያስቆጥርም ህዝቡ ሰላሙንና ፀጥታውን ራሱ በራሱ አስጠብቆ እየኖረ ነው:: አሁን ህዝቡን ሰላም እየነሳ ያለው በህዝብ reject የተደረገው የብልግና ወራሪ ሀይል ነው:: ይህ

Check Also

የኮሎኔል አብይ አህመድ አስገራሚ የትምህርት መረጃዎች ! የትኛው ነው ትክክል?

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.