Breaking News
Home / Amharic / የአቢይ አህመድ ሰራዊት እየመነመነ መጣ!

የአቢይ አህመድ ሰራዊት እየመነመነ መጣ!

የአብይ አህመድ መከላከያ ቁጥር በሚያስገርም ሁኔታ እየተመናመነ መሆኑ ታወቀ::

የኦህዴድ መከላከያ 100 ክፍለ ጦር ያለው ሲሆን እያንዳንዱ ክፍለ ጦር 1000 ወታደር አሉት:: ይህም ማለት ጠቅላላ የወታደሩ ብዛት 100 ሺህ ነው ማለት ነው:: በመጋቢት ወር ጀምሮ አማራ ክልል በሚደረገ ጦርነት ምክንያት ይህ በውስጡ 1000 ወታደር የነበረው እያንዳንዱ ክፍለ ጦር ቁጥሩ ዛሬ 1/3ኛው ተደምስሷል:: ይህ በጣም ያሳሰበው ብርሀኑ ጁላ ከጥቂት ቀናት በፊት ለአብይ አህመድ ወደ አማራ ክልል የማሰማራው የእግረኛ ጦር የለኝም ሲል ተማፅኗል::

በፕሮፓጋንዳ ብቻ ሲገን የነበረው የፋሺስቱ ጦር በትግራይ ጦርነት ብቻ 300 ሺህ ወታደር አስበልቷል:: ከትግራይ ጦርነት በኃላ አዳዲስ ወታደሮችን ቀጥሮ ማሰልጠን አልቻለም:: ይህ ባለበት ሁኔታ ነበር አማራ ህዝብ ላይ መጋቢት ወር ጦርነት ከፍቶ የ ጀግኖች ፋኖዎች ደግሞ የቀረውን ሰራዊት እየከረከሙለት ይገኛል::: በአንድ ክፍለ ጦር ውስጥ አሁን 1000 ወታደር የለም 450-700 ይሆናሉ:: ይህ እጅግ ያሳሰበው ፋሺስት አብይ አህመድ በምድር ውጊያ የማያዋጣው ስለሆነ የ ድሮን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ለማሸነፍ እያሰበ ነው:: Except there is one big problem… አንድ ድሮን ጥይት እስከ 90 ሺህ ዶላር ያወጣል ከነ ኦፕሬተሩ ወደ 110 ሺህ ዶላር ያስፈልጋል:: የዶላር እጥረት ደግሞ አገዛዙን አሽመድምዶ ጥሎታል:: ፋኖዎች ደግሞ አንድ ቦታ ላይ እንደ TPLF so called ህዝባዊ ማዕበል ግር ብለው አይደለም በትላልቅ መኪናዎች እየተጫኑ የሚዋጉት:: በትላልቅ መኪናዎች ተጭነውም ከቦታ ቦታ አይሄዱም ከውስጥ ሆኖ መረጃ የሚያቀብል አማራ የለም ካለም ፈጣን እርምጃ እንደሚወስድበት ይታወቃል:: በዚህ ምክንያት ድሮን ውጤት አያመጣም:: አብይ ድሮን የሚጠቀም ከሆነ ሲቪልያንን ለመጨፍጨፍ መሆኑ ይታወቅ::

በጦርነት ስልት እጅግ የበሰሉትና የተካኑት ፋኖዎች ቁጥራቸው ከአብይ አህመድ ሰራዊት በሶስት እጥፍ ይበልጣል:: የተበተነው ልዮሀይል ብቻ 100 ሺህ ይደርሳል:: አሁን የአማራ ፋኖና ህዝባዊ ሀይልን ያልተቀላቀለ የ አማራ ወጣት በፍጥነት ሰልጥኖ ለማንነቱና ለክብሩ መታገል አለበት:: በጣም ብዙ አማራዎች ህዝባዊ ህይሉን ተቀላቅልው ስልጠናዎች እየወሰዱ እንደሆነ የሚደበቅ ምስጢር አይደለም መሆንም ያለብት ነው:: የአማራን ሲቀጥል የኢትዮጵያን ትንሳዔ የሚያበስረው የአማራ ፋኖና ልዮ ሀይል በሚከፍሉት መስዋዕትነት ነው::

ውስጡ ባዶ የሆነው አብይ አህመድ ዛሬ ደግሞ የሪፐብሊካን ጋርድ አሰለጠንኩ ብሎ ራት ሲጋብዝ የሚያሳይ ፎቶ ከዚህ ስር ይታያል:: አዲስ ሰለጠኑ የተባሉትን ወታደሮች ፎቶግራፍ ብቻ በመመልከት እነዚህ ፋኖን ሊዋጉ አይደለም በፋኖ ፊት ለመቆም የማይችሉ ደካማ ስብስቦች እንደሆኑ መገመት ይቻላል:: ዛሬ የአማራ ህዝብ የጀመረው የህልውና ትግል እውነትን ይዞ ስለሆነ በመጀምሪያ የሚያምነው ፈጣሪው እየረዳው ትላልቅ ድሎችን በሚያስገርም ፍጥነት እያስቆጠረ ነው:: የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሀይል አባላት በሁሉም መስክ ሙሉ ናቸው:: በሀይማኖት በስነ ምግባር በዘመናዊ ትምህርት በወታደራዊ ሳይንስ ባጠቃላይ በሁሉም corners የታነፁ ወጣቶችና ጎልማሶች ያሉበት ሰራዊት ነው:: ይህ ሰራዊት የአማራ ህዝብን ከዚህ አራጅ እኩይ ስርዓት ለማላቀቅ የሚያደርገውን ትግል እስከ መጨረሻው ድረስ በፋይናንስ በሞራልና በፀሎት መደገፍ ማበረታታ የሁላችንም ሀላፊነት ነው::

ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ!!

Check Also

የኮሎኔል አብይ አህመድ አስገራሚ የትምህርት መረጃዎች ! የትኛው ነው ትክክል?

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.