Breaking News

TimeLine Layout

August, 2023

  • 4 August

    ከአማራ ህዝባዊ ግንባር የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

    አስቸኳይ መግለጫ – ቀን 28/11/2015 የአማራ ህዝባዊ ግንባር የአማራ ህዝብ ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ መሸጋገርን አስመልከቶ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ የአማራ ህዝብ በደምና አጥንቱ ባፀናት አገሩ ላለፉት 50 ዓመታት ስርዓት ወለድ በሆነ ችግር በማንነቱ ሲጨፈጨፍ፣ሲፈናቀል፣ሲሰደድና በሴራ ከአገሪቱ ፖለቲካ እንዲገለል በማደረገ ከምጣኔ ሀብታዊና ማህበራዊ ጥቅሞች ውጭ ሆኖ ቆይቷል።ይባስ ብሎ ላለፉት አመታት በለውጥ ስም የኢትዮጵያን መንበረ ዙፋን የተቆጣጠረውና በጥላቻ ያደገው የዘረኛው ህዎሓት የብኩር …

    Read More »
  • 4 August

    መከላከያ ተብዬው ተፈረካክሷል!

      እመቤት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ጨቅላው አቢይ አህመድ አማራን ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ሱሪውን እናስፈታዋለን ብለው ያሰማሩት የኦሮሙማ ሰራዊት ተፈረካክሷል። ትጥቅ አስፈቺ ሳይሆን ትጥቅ ፈቺ ሁናል። ንፁሃንን ሊገድል ወደ አማራ ምድር የገባው ወታደር ከፊትም ከኋላም እሳት ሁኖበታል። ድንገት ሳያስበው በፋኖ መግቢያው እና መውጫው በቅፅበት ስለተዘጋበት ነፍስ ግቢ ነፍስ ዉጭ ላይ ነው፤ ለመሸሽ እንኳን እድል አላገኘም። አዲስ አበባን ከጎንደር፣ ጎጃም፣ …

    Read More »

July, 2023

  • 26 July

    የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ !

    የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ በአዉሮፓ የምንገኝ የዐማራ ማኅበራት በአማራዉ ትግል ላይ በተናጠል ስናደርግ የነበረውን ያልተቀናጀና የተበታተነ እንቅሳቃሴ ዉጤቱን በመገምገምና በአማራዉ ላይ የተጋረጠዉን የህልዉና አደጋ ግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት አንድ የጋራ ተልዕኮ ያለዉና በተማከለ ደረጃ የሚመራ ሁለንተናዊና የማያቋርጥ ትግል ለማድረግ የሚያስችል አደረጃጀት እንደሚያስፈልግ በመረዳት ለወራት ስንመክርና ስንዘጋጅ ቆይተን እነሆ በአውሮፓ የዐማራ ማኅበራት ፌዴሬሽንን በማዋቀር በነሐሴ 5 ቀን 2023 ዕለተ ቅዳሜ የመስራች ጉባዔዉን …

    Read More »
  • 25 July

    የኦሮሙማ መንግስት አማራ ክልል በወታደራዊ አስተዳደር እንዲመራ ወሰነ

    አገዛዙ የመጨረሻ ትዛዙን በአማራ ህዝብ ላይ ሰጠ። ” የአማራ ክልል መንግስትን ወይም አጋር ወዳጁ ብአዴን በወታደራዊ አስተዳደር የመቀየር ወይም መፈንቅለ መንግስት የማድረግ ዝግጅት አብይ አጠናቀቀ” እርስ በራሳቸው የመፈነቃቀል ወይም የመዋዋጥ እንቅስቃሴ መጀመሩ አይቀሬነቱን የሚያሳይ ዝግጅት በግልፅ እየታየ መጥቷል። የኦሮሞ ብልፅግና የሚመራው አገዛዝ አማራ ክልሉን በወታደራዊ አገዛዝ ለመተካት አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሷል ፣ ብአዴን ወደ ግምጃቤት ይቀመጣል። የልፍኝ አስከልካዮች ከወራሪው ኦሮሙማ ጋር …

    Read More »
  • 23 July

    Zoom Conference today ! All Amharas are invited

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የመፈራረስ አደጋ እንድትወጣ የራስችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግና መፍትሄ ለመሻት በዉጭ ሀገር ያለን ኢትዮጵያዉያን አንድ ላይ ተነጋግረን ተስማምተን ዉሳኔ ማሳለፍ አለብን :: በአማራ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ጦርነት መቆም አለበት፣ ፍትህ ለሕዝባችን ፣ አፈና ይቁም ! የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የዘር ፖለቲካ ይታገድ የምትሉ ሁሉ ለዉይይት እንድትመጡ መድረክ አዘጋጅተናል:: Zoom Meeting Date: Sunday 23-07-2023 Time: EU Time: 9pm UK Time 8pm …

    Read More »
  • 20 July

    ሰበር መረጃ – ፋኖ

    ሰበር መረጃ፦  በደቡብ ጎንደር ዞን ፋኖና የነቁ ዐማራዎች ላይ ጥቃት በመፈፀም እና በማሰር የሚታወቀው የወረታ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መልኬ ጤናው በትላንትናው ምሽት ባልታወቁ ሰዎች መገደሉ ተረጋግጧል፤ በተያያዘ ዜና በባንዳነቱና ሌብነት የሚታወቀውና በኦሮሙማው ቡድን ታማኝ ሎሌነቱ ለዐማራ ክልል መስተዳድር ከፍተኛ ኃላፊነት ታጭቶ የነበረው የደብረ ማርቆስ ከንቲባ ይትባረክ አወቀ ሀገር ጥሎ መኮብለሉ ተሰምቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በዐማራ ሀሰተኛ የማንነት ጭምብል ብአዴን …

    Read More »
  • 20 July

    የካንጋሮ ፍርድቤት ዉሎ !

    “በልደታ ፍርድ ቤት ታሪክ ተፈፀመ! ” ▸▸▸ « የግራ ዳኛው የዋስትና መብቱ ውድቅ መሆኑን አንብበው ጨረሱ። በዚሁ ሁነት ውስጥ በፍትህ ችሎት አዳራሽ የነበረው ታዳሚ ከፍተኛ ፀጥታ ሰፍኗል። የመሀል ዳኛውም (በእነ ታላቁ እስክንድር ነጋ ክስ የቀኝ ዳኛ የነበረው የመሀል ዳኛ ረቡማ ነው) አጁን በአፉ አስደግፎ እያየ ነበር። የፌደራል ፖሊስ አባላት ፀጥታውን ነቅተው እየጠበቁ ነው። ውሳኔውም ተነቦ አለቀ። 24’ቱም ተከሳሾች ከመቀመጫው ተነሱ! …

    Read More »
  • 18 July

    ፋኖ የማክሰኚት ከተማን ተቆጣጠረ!

    ሰበር አዲስ ዜና:- የማክሰኝት በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋል እንዲሁም የብአዴን የታችኛው እርከን በክልሉ ለተፈጠረው ቀውስ ዋና ተጠያቂዎች የክልሉ የላኛው እርከን ባለስልጣናትና የቢሮ ኃላፊዎች በመሆናቸው ስልጣን ይልቀቁ ሲሉ ለቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና ለአፈ ጉባኤዋ ስለመጠየቃቸው/ የአማራ ፋኖ በጎንደር ማክሰኝት ከተማን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ:: ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ከዓብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት እና ከብልጽግና ተላላኪ የወረዳው አመራሮች ጋር ከፍተኛ ፍጥጫ ውስጥ መግባቱም …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.