TimeLine Layout
March, 2019
-
30 March
እስክንድር አዳራሹን በመከልከሉ ጋዜጣዊ መግለጫውን እንዲያቋርጥ አስገድዶታል::
በጣም የሚገርም ነው ምን ያህል የአዲስ አበባ ህዝብ ተኝቶ በኦነግ ስር እንደ ወደቀ ያሳዝናል:: ለዚህ እኮ ነው አማራው ጠንክሮ እንዳይወጣ እያታገሉት የነበረው:: አሁንማ ስልጣን በእጅ ሆነ እኮ ! ፍርዱን ° ለህዝብ!! ሰላማዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ፕሮግራም ማስተጓጎልና የመንግስት ግልጽ የአምባገነንና የአፈና ተግባር ነው!! … እነ እስክንድር ነጋ ዛሬ በራስ ሆቴል አዳራሽ …
Read More » -
30 March
የጠሚ/ሩ ዋልታ ረገጥ ዉሸት ፡ በርዕዮት ሚዲያ
Ethiopia: ርዕዮት || የጠቅላይ ሚንስትሩ ዋልታ ረገጥ ውሸቶች… || Reyot – 3/29/2019Ethiopia: ርዕዮት || የጠቅላይ ሚንስትሩ ዋልታ ረገጥ ውሸቶች… || Reyot – 3/29/2019Posted by Reyot – ርዕዮት on Friday, March 29, 2019
Read More » -
28 March
በሀገረ አሜሪካን ፖርላማ HR 168 በዶ/ር አብይ ላይ ተጀምሯል!
ሰበር ዜና!ከሀገረ አሜሪካን ፖርላማ HR 168 በዶ/ር አብይ ላይ ተጀምሯል====================================ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ዶክተር አክሎግ ቢራራን ጨምሮከ40 በላይ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ምሁራንና ታዋቂ ሰዎችበወቅቱ የሀገራችን ጉዳይ ለዶ/ር አቢይ ያስተላለፉት መልእክት========================ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ(በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን)March 26, 2019መጋቢት 18, 2011 ዓ.ም.ግልጽ ደብዳቤለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድአዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያጉዳዩ፦ …
Read More » -
27 March
ጋዜጠኛ እስክንድር ያቀረባው ባለ 4 ነጥብ የአቋም መግለጫ!!
ጋዜጠኛ እስክንድር ያቀረባው ባለ 4 ነጥብ የአቋም መግለጫ!! ጋዜጠኛ እስክንድር ያቀረባው ባለ 4 ነጥብ የአቋም መግለጫ!! Posted by Andafta.com on Sunday, March 10, 2019
Read More » -
26 March
የደህዴን (የደቡብ ህዝቦች ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ) መግለጫ::
#የደህዴን (የደቡብ ህዝቦች ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ) መግለጫ ።#Ethiopia : አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የአፍሪካ መዲናና አለም አቀፍ ግዙፍ ተቋማት ማዕከል መሆኗን ያነሳው መድረኩ፥ አዲስ አበባ የመላ ኢትዮጵያውያን ብሎም የነዋሪዎቿ መሆኗንም አውስቷል፤ ሌሎች ጉዳዮች ህገ-መንግስቱንና ህጉን ተከትለው የሚፈጸሙ መሆኑን በመጥቀስ። ስለሆነም በአዲስ አበባ ከተማ ጉዳይ በህገ-መንግስቱ ጭብጦች ላይ በመመስረት ትግል ማድረግ እንደሚገባ፤ …
Read More » -
25 March
ተማሪዎችና መምህራን በዛፍ ጥላ ስር እና በዳስ ውስጥ ትምህርት እየተንገላቱ ነው
https://www.facebook.com/watch/?v=430049631079642
Read More » -
25 March
የዓመቱ የጥላቻ ንግግር! በአሳዬ ደርቤ
ከዚህ ጋር በተያያዘም አዳራሽ ሙሉ ሕዝብ መሃከል ቆመው ‹‹ቋንቋችን ይስፋፋ ዘንድ ከፈለጋችሁ በኦሮምኛ ስታናግሩት መልስ ከማይሰጥ ታክሲ ውስጥ አትሳፈሩ! በአፋን ኦሮሞ ስታናግሩት በሌላ ቋንቋ ከሚመልስ ነጋዴ እቃ አትግዙ›› እያሉ የሚናገሩት ምሁር እንግሊዝኛ ቋንቋ በማስተማር የሚተዳደሩ መሆናቸውን ስንሰማ በእጅጉ ገርሞናል! #Ethiopia የዓመቱ የጥላቻ ንግግር! በአሳዬ ደርቤከዚህ ጋር በተያያዘም አዳራሽ ሙሉ ሕዝብ …
Read More »