ተመልከቱ ፖለቲካውን የሚያቁ የጉራጌ ህዝባዊ ንቅናቄ ያወጡት መግለጫ 👇👇👌👍 በስማችንማ አትነግዱ! እኛ ጉራጌዎች ከዐማራ ጋር እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን በደም የተቆራኘን እንዶድና ዋንዛዎች ነን! ግምቦት7 ሌላ ጉራጌ ሌላ! በግምቦት7 ሰበብ እኛን ጉራጌዎችን ማለተምና ከሌላው ማህበረሰብ ጋር እንዳንቀራረብ ማድረግ ፈፅሞ የማይታሰ ብ ነው! እኛ ጉራጌዎች ልክ እንደወንድሞቻችን ዐማሮች ትበድለናል ተገፍተናል ተገድለናል ተፈናቅለናል! እኛ …
Read More »TimeLine Layout
March, 2019
-
25 March
በአማራ ክልል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን 4.7 ሚሊዮን ብር አልቀበልም አለ።
በአማራ ክልል ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን 4.7 ሚሊዮን ብር አልቀበልም አለ። በክልሉ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አገኘሁ ተሻገር በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ በሰጡት መግለጫ “ለአማራ ሕዝብ የገባው ቃል ከባንኩ ከምንጠብቀው አንፃር እና በአማራ ክልል ሕዝብ ካለው ስም አንፃር የሰጠው ድጋፍ አነስተኛ በመሆኑ …
Read More » -
23 March
አዲሱ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ማን ናቸው?
አዲሱ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ማን ናቸው? ኮሚሽነር አበረ አዳሙ!!! ተወልደው ያደጉት በቀድሞው አጠራር ጎጃም ክፍለ-ሀገር ቆላ ደጋ ዳሞት አውርጃ ውስጥ ነው። ኮሚሽነር አበረ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ከጨረሱ በዃላ ፖሊስ ኮሌጅ አካዳሚ ውስጥ በመግባት በፖሊስ መኮነንነት ተመርቀዋል። በተለያዩ ክፍለ-ከተማዎችም ኢንስፔክተር እና ኮማንደር በመሆን አገልግለዋል።===== ህወሐት መራሹ የአፓርታይድ …
Read More » -
22 March
አማራ በመሆናቸው ብቻ የተፈናቀሉትን እሮሮ ስሙ!
Posted by Addis Online አዲስ ኦንላይን on Friday, March 22, 2019
Read More » -
22 March
Oromo Nationalism: The danger it poses in Ethiopia.
Oromo Nationalism: The danger it poses for the Success of Current Reform in EthiopiaBy Teklu MollaMarch 13, 2019Last week, in his comment on the current progress of reform in the country, the prominent Ethiopian, professor Mesfin Wolde-Mariam, blew a whistle about the reversal of the current reform in Ethiopia by …
Read More »