ግንባር ቀደሟ ጎንደር አቢዮታዊ መፈክሯን ከፍ አድርጋ እያሰማች ነው!! በ Amdemariam Ezra ዛሬ መጋቢት 8/2011 ዓ.ም በአጼ ፋሲል ስታዲዮም ከደቂቃዎች በኋላ ለሚጀምረው፣በፋሲል ከነማና በሲዳማ ቡና መካል ለሚደረገው የእግርኳስ ግጥሚያ ጎንደሬ አማራዎች መፈክራቸውን እየተስተጋቡ ነው!! እየተስተጋቡ ያሉ መፈክሮችም ከብዙ በጥቂቱ፦*** * ለአማራ ተብሎ የሚሻሻል ህግ ከሌለ አማራው የራሱን ህገ መንግስት ለመጻፍ ይገደዳል!! …
Read More »TimeLine Layout
March, 2019
-
20 March
በዘረኝነት እና በብሄር ብሎም በሃይማኖት ስም ለፖለቲካ መደራጀት በህገመንግስቱ መከልከል አለበት…
https://www.facebook.com/watch/?v=637878106655421
Read More » -
20 March
ሰናይትን እንርዳ !
በተሰቧንና ልጆቿን ስራዋን አደጋ ላይ ጥላ ለእውነት ስትል በድፍረት መታወቂያ ወረቀት ከህግ ዉጪ አየታደለ ነው ብላ ያጋለጠችውን እንርዳት። Please put SENAIT on comment section when you donate. or send e-mail to: amhara1@amharaonline.org
Read More » -
18 March
የአዴፓው ባለስልጣን አቶ መላኩ ፣ ለዶክተር አቢይ አህመድ የሰጠው አጸፋዊ ምላሽ።
የአዴፓው ባለስልጣን አቶ መላኩ አላምረው፣ ለዶክተር አቢይ አህመድ የሰጠው አጸፋዊ ምላሽ። ይነበብ!! “ሕገ-መንግሥቱ ሳይሻሻል የተሻለች ኢትዮጵያን አናስቀጥልም፤ በዚሁ እንቀጥል ማለት አሁንም በአማራ ሀገር አልባነት ላይ ሀገር እንገንባ እንደማለት ነው።“ —> (፩) “በአንድ ክልል ጠያቂነት ተነስተን ሕገ-መንግሥቱን ልናሻሻል አንችልም” ማለት ይቻላል። ይህንን “አንድ” የተባለን ክልል ያገለለን ብቻ ሳይሆን ከመሠረቱም ያላካተተን ሕገ መንግሥት ይዞ …
Read More » -
17 March
Ethiopians at Ethiopian Embassy in London.
በለንደ ህዝባዊ ሰብሰባ። Posted by AbbayMedia on Saturday, March 16, 2019
Read More » -
17 March
ዶ/ር አምባቸው አዳራሹን አነቃነቁት:: አማራ ከእንግዲህ አያለቅስም!
ከ ቬሮኒካ መላኩ የተከበራችሁ አንባብያን እነሆ በረከት በአማራ ገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ጠቅላላ ለመሰብሰብ የታቀደው 1.5 ቢሊዮን ብር ነው። የቴሌቶኑ አዘጋጆች ከጠቅላላው 1.5 ቢሊዮን ብር ውስጥ በአንድ ምሽት በሸራተኑ ዝግጅት እንሰበስባለን ብለው ያቀዱት 5 መቶ ሚሊዮን ብር ውስጥ ከ150 ፐርሰንት በላይ አሳክተው በሰአታት ቀን ብቻ 800,000,000 የሚያክል ብር ሰብስበዋል። በዚህ ፔስ መቀጠል …
Read More » -
17 March
Senate Resolution 168
Update on S.Res 168: Amhara Association of America (AAA) and our coalition partners are working on an update to Senate Resolution 168 to be reintroduced very soon…..stay tuned for details on this important legislation. S.Res 168 መጠነኛ የይዘት ለውጥ ተደርጎለት እንደአዲስ በቅርቡ ለላይኛው የአሜርካ ምክር ቤት(senate) ይቀርባል:: የዐማራ ማህበር በአሜሪካ …
Read More » -
17 March
ከአማራ ክልል ለተፈናቀሉ መልሶ በቋሚነት ለማቋቋም እርዳታ የሰጡ ድርጅቶች ዝርዝር
#Update 1) ወርቁ አይተነው 35 ሚሊዬን ብር 2) የኢትዮጵያ ነዳጅ ማህበር 35 “” 3) አብቁተ 25 “” 4) ጥረት 15″” 5) አቢሲኒያ ባንክ 12″” 6) ዳሽን ቢራ 10″” 7) አባይ ባንክ 10″” 8) ኖክ ናሽናል ኦይል 15″” 9) በላይነህ ክንዴ 10″” 10) ቡና ባንክ 5″” 11) የኦሮሚያ ክልል መንግስት 15″” …
Read More » -
16 March
Amhara Fund Raising at Sheraton.
Posted by Ethiopian Broadcasting Corporation on Saturday, March 16, 2019
Read More »