TimeLine Layout
May, 2019
April, 2019
-
29 April
በቦታው ያላችሁ አማሮች ሰብሰብ ብላችሁ መመከት ይኖርባችኋል!
መተከል ላይ እየተጨፈጨፉ ስላሉ አማሮች… (ገብርዬ) ***** 1) በቦታው ያላችሁ አማሮች ሰብሰብ ብላችሁ መመከት ይኖርባችኋል። መመከት ተፈጥሯዊ መብት ነው። ይህን መብታችሁን ተጠቀሙ። ራስን ከጥቃት መከላከል ወንጀል አይደለም። 2) የአማራ ልዩ ኃይል አማራውን የመታደግ ግዴታውን መወጣት አለበት። የአማራ ብሔራዊ መንግሥት አመራሮችም ለዚህ ተልዕኮ አመራር በአስቸኳይ ልትሰጡ ይገባል። ልዩ ኃይሉ ከጭፍጨፋው ጀርባ …
Read More » -
27 April
አማራ ላይ የሚካሄደውን ክኅደት እንፋረዳለን!
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) በትናንትናው (ሚያዝያ18/ 2011 ዓ/ም) ምሽት ዝግጅቱ በጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና አቅራቢነት አንማው አንተነህ (PHD) የተባለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርን አቅርቦ የአማራን ሕዝብ ኅልውና የሚክድ ዝግጅት ማቅረቡ ይታወቃል። ምሁሩ የአማራን ሕዝብ ኅልውና በሚክድ መልኩ «አማራ የሚባል የለም» ከማለት አልፈው «በአማራነት መደራጀት አውሬነት ነው» በማለት የአብንን ስም ጠቅሰው ያልተገባ …
Read More » -
27 April
ይሄ የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡
የተከበርከው የደብረታቦር ሰው በቅድሚያ እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሰህ!!! ይሄ ከታች የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡ ለደብረታቦር አሁን ውኃ የቅንጦት ፍጆታ ነው፡፡ ለዐማራ እንታገላለን የሚሉ ፌክ የድል አጥቢያ ጀግኖች የዐማራን ሕዝብ ለሥልጣን መወጣጫነት ውጭ ለሌላ እንደማይፈልጉት ከዚህ ውጭ ቁሞ የሚሄድ ማሳያ የለም፡፡ አንድም የዐማራ አክቲቪስት እና የድርጅት ሰው …
Read More » -
27 April
ኤርሚያ ለገሰ ለብዙወች የማይመች መራራ ሀቅ ተናገረ።
አብይ አህመድና በለማ መገርሳ የሚመራውን ኦህዴድ መቸም ቢሆን አልደግፍም ሲል የያዘውን ቁርጥ ያለ አቋም ግልፅ አድርጓል። ድንቅና ወቅታዊ ንግግር ነው ያደረገው።
Read More »