Breaking News

TimeLine Layout

April, 2019

  • 24 April

    መከላከያ ሚኒስቴሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩነቱንም ጨምረው እየሰሩ ነው!

    Veronica Melaku 20 mins ·  #መከላከያ ሚኒስቴሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩነቱንም ጨምረው እየሰሩ ነው😎 አቶ ገዱ ለይስሙላ ቦታው ላይ አስቀመጡት እንጂ ቅንጣት ታክል ስልጣን እንደሌለው ሊታወቅ ይገባል!!መጀመሪያኑም ተናግሬ ነበር —- ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ሁለንተናዊ የስትራቴጂ አጋርነት ለማጠናከር፣ ብድር ለማሰረዝ፣ ለኢንቨስትመንት ምናምን ተብሎ የተጓዙትን እዩልኝ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተቀምጦ የመከላከያ …

    Read More »
  • 24 April

    በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም !

    አብን ስለ አዲስ አበባ መግለጫ አወጣ! በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም ስለመግለጽ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አዲስ አበባን በተመለከተ ከዚህ በፊት አቋሙን ግልጽ አድርጎ እንደነበር ይታወቃል። የአዲስ አበባን ጉዳይ በታሪክ ማንፀሪያ ስንመለከታት የቀደምት ነዋሪዎቿ መሆኗ የሚካድ ኃቅ አይደለም። አዲስ አበባ ዛሬ የተፈጠረች፤ ድንገት እንደ ችግኝ የበቀለች ከተማ አይደለችም። አዲስ አበባ …

    Read More »
  • 23 April

    ዶር አምባቸው ማብራሪያ አንዲሰጡ ወይም ይቅርታ አንዲጠይቁ ተጠይቀዋል !

    የሚሰማ ጠፍቶ እንጂ ተናግረን ነበር!የብአዴንን ስሪት የማያውቁ ወይንም ብአዴንን አምነው ተስፈኛ የሆኑ አንዳንድ ሰዎች ገዱ አንዳርጋቸው በአምባቸው መኮንን ሲተካ «ሎሌው ሄዶ አሽከሩ መጣ»[https://www.facebook.com/achamyeleh.tamiru.3/posts/2237848392903764] ብዬ በመጻፈው ብዙ ውርጅብኝ አድርሰውብኝ ነበር። አምባቸው መኮንን ግን ገዱን ከተካበት ቀን ጀምሮ የተሾመ እለት ጀምሮ እኔ ስለ እሱ የጻፍሁትን እየሆነ ነበር የቆየው። አምባቸው በተሾመ እለት በጻፍሑት …

    Read More »
  • 20 April

    የኦሮሞን ሹመትና የበላይነት ተመልከቱና ፍረዱ! አስተያየትዎን ይስጡ ! ትክክል ነው ወይስ ኣይደለም ?

    ኦሮማራ ለአዲስ አበባ ከተማ ያፈራላት ነገር ቢኖር ከህወሀት የከፋ ዘረኝነትን ነው። አዲስ አበባ ላይ የተሾሙ የካብኔ አባላት:- (በተመስገን ደሣለኝ) 1ኛ.ኢ/ር ታከለ ኡማ ም/ከንቲባ ኦዴፓ 2ኛ.ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን ወርዶፋ ት/ቢሮ ሃላፊ አዴፓ የነበረ ጭንብሉን አውልቆ በአያቱ ኦሮሞ ስለሆነ አሁን ኦዴፓ የሆነ 3ኛ.ኢ/ር ሽመልስ መሬት ልማት ሃላፊ ኦዴፓ 4ኛ.ኢ/ር ዬናስ አያሌው ኮንስትራክሽን …

    Read More »
  • 20 April

    የአጤ ቴዎድሮስ የልጅ ልጆች::

    አጤ ቴዎድሮስ በመሳፍንቶች አስተዳደር ተበጣጥቃ የነበረችውን ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ መሰረቱን በመጣላቸውና ከእንግሊዝ ጋር ባደረጉት ጦርነት እጃቸውን አልሰጥም ብለው ሽጉጣቸውን በመጠጣታቸው በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ደጋግሞ ይነሳል፡፡ ስለ እኚህ መሪ ልጆችና የልጅ ልጆች ግን ምንም ሰምተን አናውቅም። ጎንደር ሄደን፣ የተወሰኑትን አግኝተናል።https://bbc.in/2ZgVTn4 Posted by BBC News Amharic on Thursday, April 18, 2019 …

    Read More »
  • 20 April

    Advice to Dr. Ambachew

    ዶ/ር አምባቸውና ቲሙ በአጭር ጊዜ ውስጥ እነዚህን አማካሪነት ቦታዎች በልዩ ትኩረት ሰጥቶ ቢተገብራቸው ለአማራ ህዝብ ባለውለታ ሆኖ ማለፍ ይችላል፦ 1.#የሴኩሪቲ_ጉዳይ አማካሪ፦ እዚህ ላይ አራት አይና ንስር ሰው የሚያስፈልግበት ነው።የዚህ ዘርፍ ሰው በዋናነት በሚሊታሪና ደህንነት ልምድ ያለው፣በወጣቱ ጋር በቀላሉ ሊግባባ የሚችል፣ ጥሩ ስብዕና ያለው #ጎልማሳ ቢሆን ይመረጣል። 2.#የኢኮኖሚ ጉዳይ አማካሪ፦ እዚህ ላይ በተለይም የክልሉን የሀብት …

    Read More »
  • 18 April

    ኦነግ ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ እንስሳትን እያደነ እየበላ ነው::

    ብርቅዬው የሚኒልክ ድኩላ ከባሌ ብሔራዊ ፓርክ እየጠፋ ነው ፡፡አሸባሪው ኦነግ ውድና ብርቅዬ የሀገር ቅርስና ሀብት ከማውደም ያለፈ አንድም ለሀገር የሚጠቅም ነገር አይሰራም ፡፡ኦነግ በአሁኑ ሰአት ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳትን እያደነ እያረደ እየበላ የሚገኝ ሲሆን ፡ ብዙዎቹም የጥይት ድምፅ በመፍራትና በመበርገግ ፓርኩን ለቀው እየተሰደዱ መሆኑን በአካባቢው የሚገኙ …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.