Breaking News

TimeLine Layout

May, 2019

  • 28 May

    ወላጅ አባቴ ታደለ ፀጋዬ ከታሰረ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው።

    ብልግና አይቸግርም! Christian Tadele Tsegaye (ገብርዬ) ***** ወላጅ አባቴ ታደለ ፀጋዬ በቋሪት ወረዳ አመራሮች ታፍኖ ከታሰረ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው። በወቅቱ ጉዳዩን ስሰማ ቀልድ መስሎኝ ነበር። ያው በስህተት ያሰሩትም መስሎኝ ነበር። በኋላ መረጃዎችን ሳጣራ ግን ቀልድም ስህተትም አልነበረም። ታስቦበት፤ ወርደው ሊያወርዱን ያጠመዱልን ወጥመድ መሆኑን ተረድቻለሁ። ለዚህም የወረዳው ም/አስተዳደሪና የአስዳደርና ፀጥታ ኃላፊ የሆነው …

    Read More »
  • 27 May

    If you are Amhara, Listen to this Video.

    አማራ የሆነ ሁሉ ሊያየው የሚገባ Posted by ታጋይ የፍቅር ሰው on Saturday, May 25, 2019  

    Read More »
  • 27 May

    ህገ መንግስቱ እንዲቀየር ጥረት እንደሚያደርግ አብን አስታወቀ!

    ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2011ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከጎንደር ከተማ ወጣቶች እና ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ተወያይቷል። ተወያዮቹ አብን ቢያተኩርባቸው ይጠቅማሉ ያሏቸውን ሀሳቦች አንስተዋል። አብን ለአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ መስራት አለበት፤ እኛ ሁልጊዜ እሳት ማጥፋት የለብንም፤ ይልቁንም ችግር ከመከሰቱ በፊት መከላከሉ ላይ መሰራት አለበት ብለዋል። ለአማራ የመኖር መብት፣ …

    Read More »
  • 27 May

    የአ.አ. ባለ አደራ ምክር ቤት ህዝባዊ ስብሰባ እንዳያደርግ ተከለከለ::

    Tewabech Abebe ይሄ አምባገነንነታቸውን እየገለፁልን ነው እኛ አዲስ አበባዎች የመደረጀት የመሰብሰብ መብታችንን መንጠቅ አይችሉም! Kalludi Kaluda አልሃምዱሊላህ እንኳን የተከለከለ እነዚህ ሰላም የማይወዱ አገሪቷ እንዳትረጋጋና ፊቷን ወደልማት እንዳታዞር እንቅፋት የሆኑ መዥገሮች ናቸው ጠራርጉ ወደ ቃልቲ ማስገባት:: Amanuel Zegaba የህዝብን ነጻነት መገደብ ኢ ፍታዊ ከመሆኑም በላይ የአድተዳደሩን አምባገነንነት የሚያረጋግጥ ከመሆኑም በላይ የሚለፈለፈው ዲሞክራሲ የቃላትና የውሸት …

    Read More »
  • 26 May

    እባካችሁን ድምጽ ላጡት ሼር በማድረግ ድምጽ ለመሆን ሞክሩ።

    እባካችሁን ድምጽ ላጡት ሸር በማድረግ ድምጽ ለመሆን ሞክሩ። ብርዱ አይጣል ነው።ዝናቡም እየደበደባቸው ነው።አቧራው ሲቦልባቸው ከርሟል።መከራቸው፣ስቃያቸው እንደ ሌላው አልተነገረላቸውም።ድምጻቸው ታፍኗል።በደባርቅ ከተማ ተፈናቃይ መኖሩን እንኳን ያወቀ የለም።እነኝህ ወገኖቻችን 80% ማለት ይቻላል የተፈናቀሉት ከትግራይ ክልል ነው።ዛሬ ግንቦት 17/2011 ዓ.ም ከጓደኛየና ፈጥኖደራሹ መ/ር Yitagesu Mulugeta ጋር ወደ ደባርቅ ከተማ ተጉዤ ነበር። ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ …

    Read More »
  • 25 May

    ታከለ ኡማ የዳግማዊ ሚኒሊክን ትምህርት ቤት ሊያፈርስ ነው

    ጽንፈኞች የጠለፉት ልማት …. በልማት ስም ጽንፈኛ የመንግሥት ሃላፊዎች የዜጎችን መኖሪያ ቤት ላያቸው ላይ እያፈረሱ ብዙዎች እንዲሞቱ ፣ በሽተኞች እንዲሆኑ ፣ በሃገራቸው እና በሕዝባቸው ተስፋ እንዲያጡ ፣ እንዲሰደዱ ፣ አውላላ ሜዳ ላይ ፀሐይ ዝናብ እና ብርድ እየተፈራረቀባቸው የስቃይ ሕይወት እንዲመሩ ተደርገዋል። በተለይ የኦሮሞ ፅንፈኛ ብሔርተኛ የሆኑ የመንግሥት ሃላፊነት የያዙ አካላት …

    Read More »
  • 19 May

    ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ – ከዶር አቻምየለህ ታምሩ

    የሸገር ነገር… አዲስ አበባ ፊንፊኔ እንዳልሆነ፤ ፊንፊኔም እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የአማርኛ ቃል እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ የተረዳው ብልጡ ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ የአዲስ አበባን ስም የሚያስረሳ ሰም ከፍ አድርጎ እያስተዋወቀው ይገኛል። ሸገርን በማስዋብ ስም የአዲስ አበባን ቀደምት ኗሪዎችና መንደሮች አፈናቅሎ የከተማዋን ዲሞግራፊ ለመቀየር የሚያስችለውን …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.