Admin
November 13, 2020 Amharic, News
እነዚህ ወንድሞቻችን እውነቱ አስቀምጠውታል ለስልጣን ሹኩቻና የእንባ ገነኖች ጦርነት ብቻ አይደለም ንጹሃን አማራ ፋኖ ኢትዮጵያዊያን ተስውተውበት በደም ባጥንታቸው ያስሙለሱትን ምእራብ ትግራይ እያለ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሲቀልድ ብሎም ከህውሃት ሳይሆን ከበላይ አመራሩ ጁንታው እንጂ ህውሃት እንደ ፓርቲ ይቀጥላል እያሉ ግልጽ አደርጎ የተቀመጠውን እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባዩ ያረጋገጠበትን የፖለቲካ ቁማር እያወቃቹሁ እውነትን በመሸሽ ትላንት ለውጡን ደግ ግን በማግስቱ ምን ሆነ ዛሬስ …
Read More »
Admin
November 11, 2020 News
ከ1972 ጀምሮ የትህነግ አስተማማኝ ምሽግ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው፣ ደርግ ብዙ ጥረት አድርጎ መቆጣጠር ያልቻለው የደጀና(ወልቃይት) ምሽግ በጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተሰብሮ አሸባሪው ኃይል የሞተው ሞቶ የተረፈው እግሬ አውጭኝ ብሎ ሸሽቷል፡፡ ደጀና ከ40 ዓመት በኅምላ ከትህነግ ወንበዴዎች እጅ ወጥቷል ! እንዲሁም ቀጣዩ ጥቆማ ለአየር ሃይላችን ተገቢ ነው :- ለጀግናው አየር ኋይላችን በክልሉ ውስጥ ተረስቶ ያልተመታ የመሳርያና የነዳጅ ዴፖ ካለ እንድታስታውሱት ቦታዎቹን …
Read More »
Admin
November 10, 2020 Amharic, News
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁመራ ከ28 ዓመት በሓላ ከህውሃት አገዛዝ ሙሉበሙሉ ነፃ ወጣች:: Viva Ethiopia ! Viva Amhara Fano !
Read More »
Admin
November 10, 2020 Amharic, Documents, News
ሕውሃት የሚባል ወንድም ኖሮን አያውቅም! በወንድማማቾች መካከል እልቂት አታባብሱ እያላችሁ መልክት ለምትልኩልኝ ወገኖቼ ግልጽ ለማድረግ የምፈልገው ነገር እንደሚከተለው ነው። ብዙዎቻችሁ ይሄን የምትሉት ከቅንነት በመነጨ ለአገራችን ሰላም ከመመኘት እንደሆነ አልጥራጠርም። ይሁንና የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሃት የሚባል ወንድም ወይንም እህት ኖሮት አያውቅም። እኛ የምናውቀው ህወሃት ከተፈጠረ የዛሬ አርባ አራት አመታት ጀምሮ አገርና ህዝብ ሲያተራምስ፣ ሲያሸብር፣ እልቂት ሲደግስ፣ ክህደት ሲፈጽም፣ ሲዘርፍ፣ አገርና ህዝብን ሲያንኳስስና …
Read More »
Admin
November 9, 2020 Amharic, Documents, News
– የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተተክተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ፣የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤልንና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰውን ከኃላፊነት በማንሳት ሌሎች ኃላፊዎችን ሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሹመቱን የሰጡት ከጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን የተሰጡት ሹመቶችም የሚከተሉት ናቸው። – አቶ ደመቀ መኮንን …
Read More »
Admin
November 7, 2020 Amharic, Documents, News
አዲስ አበባ ላይ ምስር ወጥ በስትሮዉ እየመጠጠ ትዊተር ላይ የወንድማማች ጦርነት የሚለዉን ጉድ አትስሙት፡፡ ከህወሃት ጋር የሚደረግ ጦርነት ቅዱስ ጦርነት ነዉ የሚባለዉ፡፡ ህወሃት እርሱን እና የትግራይን ህዝብ ለ 20 አመታት ሲጠብቀዉ የነበረዉን መከላከያ ሰራዊት አዘናግቶ በለሊት በመትረጌስ እና በቦንብ ሲጨፈጭፋቸዉ ወንድሞቹ ስላልሆኑ አይደለም፡፡ ህወሃት ግም እና ክፉ ነዉ፡፡ እርሱን 20 አመት ሙሉ ለጠበቃቸዉ ወታደሮች እንኳን አልሆነም፡፡ ስለዚህ ለማንም አይሆንም፡፡ እንዲያዉም …
Read More »
Admin
November 6, 2020 Amharic, News, Video, Videos
Admin
November 5, 2020 Amharic, Documents, News, World
ጠገዴ ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆና በአማራ ልዩሃይል እገዛ ውጊያ በመደረጉ በአማራ ቁጥጥር ስር ሆናለች.! ማምሻውን ከቁጥር በላይ መከላከያ ከቆቦ እስከ ዋጃ ድረስ ሰፍሯል:: የቆቦ ህዝብ ደስታውን ሲገልፅ አምሽቷል:: ነገ ብዙ ከአማራ የተወሰዱ መሬቶች ከ25 ዓመታት ብኃላ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ዕርስታቸው እንደሚገቡና የአማራ ህዝብ ነፃ እንደሚወጣ ይጠበቃል:: በመቀሌው ኦፕሬሽን በፕላኔት ሆቴል በተደረገ ፍተሻ የልዩ ልዩ አገር ገንዘቦች ሲገኝ የህዋሃት ባለስልጣናት ከሆቴሉ …
Read More »
Admin
November 5, 2020 Amharic, Documents, News, Video, Videos
Admin
November 5, 2020 Amharic, Documents, News
ህወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት በመሰንዘሩ ሀገር እና ህዝብ ለማዳን ሲባል መከላከያ ሠራዊቱ የኃይል እርምጃ እንዲወስድ መታዘዙን ገለጹ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ከእኩለ ሌሊት በኋላ እንዳስታወቁት ህወሓት ትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱን እና የሰሜን እዝን ለመዝረፍ መሞከሩን አስታውቀዋል። ህወሓት በአማራ ክልል በዳንሻ በኩልም ጥቃት መክፈቱን የተናገሩት ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህ ሙከራ በአማራ ክልል በነበረው ኃይል እንደተመከተ …
Read More »