Breaking News

Classic Layout

መስቀል አደባባይ የሆነዉን ጉድ ተመልከቱ !

አብዮት አደባባይ (ማለቴ መስቀል አደባባይ) እንዲህ ሆኗል እንዴ?! ኮሮና ቤት አስቀምጦን ከተማው ውስጥ የሚደረገውን ዘግይተን ነው የምናየው። ባለፈው ፒኮክ በቅሎ ጠበቀን፤ አሁን ደግሞ ይሄ። ታኬ ገና በብዙ ነገር ሰርፕራይዝ ያደርገናል፤ ከወረርሽኙ በኋላ እራሳችንን ሌላ ቦታ እንዳናገኘው እንጂ! “የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚያሠሩትና 2.5 ቢሊዮን ብር ወጪ …

Read More »

አማራን ስለማይወክል “ሕገ-መንግስቴ አይደለም” – ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገራችንን ከገባችበት ቅርቃር ለማውጣት የምንከተላቸው አማራጮች ሕገ መንግሥታዊ አማራጮችን ብቻ ነው፣ ሌላው መንገድ አይታሰብም ብለዋል። በድጋሚ የአማራ ሕዝብና መላው ኢትዮጵያዊያን ያልተሳተፉበትን የትህነግ/ኦነግ የጫካ ሰነድ ልክ ቅቡልነት እንዳለው አገራዊ ሰነድ አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል። ስለዚህ የአማራ ሕዝብ ለ25 ዓመት በትዕግስት ያቀረበው በህገ መንግስቱ ውስጥ ፍላጎቴ፣ መብቴና ጥቅሜ ይካተትልኝ የሚለው ህጋዊና …

Read More »

ምርጫዉን በተመለከተ የአብን መግለጫ!

በአዲስ ማኅበራዊ ውል የምንደራደርበትና የኢፌዴሪ ሕገ መንግስትን የማሻሻያው ጊዜ አሁን ነው!ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ለኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ የቀረበ ታሪካዊ አገራዊ ጥሪ!***• ለኢፌዴሪ ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ• ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ• ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት• ለኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት• ለመላው የአማራ ሕዝብ• ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች• ለተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች• ለዓለም አቀፍና …

Read More »

ምክንያት እየፈለጉ ድሀውን ማፈናቀል ባስቸኳይ ይቁም !

አዲስ አበባ  ይህ ዘገባ እንደሚገልጸው ኮሮናን ሽፋን በማድረግ የኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደር በዚህ ቀውጢ ዘመን የድሆችን ቤት አፈራርሶ ፣ ቤተሰቦችን መበተን ኢሰብዓዊ እርምጃ ነው። የሚያሳዝነው የነዚህን ምስኪኖች ቤት የነበረውን ቦታ ለሀብታም ለመቸርቸር በመሆኑ ፣ የአገራችን አይን ያጣ ሰው በላ ሂደት አያዋጣም ። ተሻሻለ ስንል የታጥቆ ጭቃ ግፍ በዚህ ዘመን ምን …

Read More »

የአማራ ወጣቶች ማህበር ወዴት መሸገ?

አወማ-አማራው ከተደቀነበት ችግር አኳያ መመከት የሚችል የአደረጃጀት አድማስ እና ሀይል ያለው ነው፤ምክንያቱም አደረጃጀቱ በሁሉም የአማራ ግዛቶች አለ የያዘው ሀይልም ትኩስ በመባል የሚታወቀውን የወጣት ሀይል ነው፡፡ትኩስ ሀይል ደግሞ ዱካ ጠቋሚ ካገኜ እና፡ከልክ ያለፈ ግለት ሲሰማው ተው ብረድ ብሎ የሚመክረው አካል ካገኜ ሮጦ ይቀድማል ታግሎ ይጥላል፡፡ የዚን ሀይል ትኩስነት እና ጉልበት የተረዱ …

Read More »

ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ

የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አገራዊና ክልላዊ ምርጫው አስቀድሞ በተያዘለት መርሐ ግብር ሊፈጸም እንደማይችል መወሰኑን ተከትሎ የሚነሡትን አንኳር ጥያቄዎች እንደሚዳስስ ይጠበቃል። ተወያዮቹ ቀጣዩ ምርጫ ሊካሄድባቸው የሚችሉትን መጻኢ ሁኔታዎች፣ እንዲሁም ከምርጫው መራዘም ጋራ ተያይዞ ሕገ መንግሥቱ ግልጽ …

Read More »

ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ የት ገቡ ?

ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ እስካሁን ድረስ ተደብቀው ነው ያሉት። እውነት ከፋኖ ጋር እርቅ ከወረደ ለምን እነሱ አይወጡም? መንግስት ስለ እርቁ ለምን መግለጫ አልሰጠም? የአቢይ መንግስት የሚፈልገው አማራ መሳርያ እንዲያስረክብ ነው። እነሱ የኦሮሞ ሚልሽያ 30 ጊዜ ያስለጥናሉ አማራ ግን 2 ጊዜ ማሰልጠን አይችልም። ጭራሽ ራሱ የገዛዉን መሳርያ እንዲያስረክብ ይፈልጋሉ። ለምን? አማራ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.