Breaking News

Classic Layout

አቢይ የሚናገረው ስለ ኢትዮጵያዊነት ነው። የሚከተለው ግን የጎሳ ፖለቲካ ነው።

አቢይ :- የሚናገረዉ ነገር ስለ ኢትዮጲያዊነት ነዉ። የሚከተለዉ ግን የጎሳ ፖለቲካ ነዉ። ——————————የሚከተለዉ ህገመንግስት ኢትዮጲያን ቀዳዶ የሚጥለዉን የጎሳ ህገመንግስት ነዉ። —————አቢይ በምላሱ ግን እንዲህ ብሎ ይነግረናል። የሚከተለዉ ንግግሩ የአቢይ የፓርላማ ንግግሩ መሆኑ ነዉ። “ትግራይ ነህ፤ አማራ ነህ፤ ኦሮሞ ነህ ተባብለን መባላት ከማባላት ባሻገር የጨመረልን እከክ ነው። የሚጠቅመን በምላሳችን የምንዘራው ስድብና ጥላቻ ሳይሆን፣ በእጃችን የምንነካው አፈር ነው።”—————-በአለፉት ሁለት አመታት በኢትዮጵያዉያን ላይ …

Read More »

የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !

https://www.facebook.com/f26a7952-77a3-4915-afd3-8a5117a2206b ..”በከተማ አስተዳደሩ የተደራጀ ቡድን የዘረፋ ሴል” በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 በግብርና ስም የሚደረግ የመሬት ወረራ በመረጃ እየተጋለጠ ነው። በሰላማዊ ትግል ህዝብን በማስተባበር የአዲስ አበባ ዲሞግራፊ የመቀየር አባዜ ከስሩ እንቆርጠዋለን!! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገወጥ መልኩ በ10ሩም ክ/ከተማ የሚፈጽመው የመሬት ቅርምት ዝርፊያ በተጨባጭ የሚያሳይ የተለያዩ ሰነዶች እና የቪዲዮ ምስል ቀደም ሲል በጠቀስነው አድርሻ መሰረት በእጃችን እየገባ ይገኛል። በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ …

Read More »

ድራማውና እብሪቱ ቀጥሏል! አብንም ስለ ማስረሻ ዝም ብሎአል !

(የህግ እውቀቱ ያላችሁ በቀላሉ ትረዱታላችሁ)የካፒቴን ማስረሻ የምርመራ መዝገብ ተዘግቶ ነበር፣ ፖሊስ ወደማረሚያ እንድወስድ ፍ/ቤቱ ይፃፍልኝ የሚል ነገር አቅርቦ ፍ/ቤቱ በተዘጋ መዝገብ ይሄንን የማዝዝበት የህግ አግባብ የለም በማለት ጥያቄያቸውን ውድቅ አድርጓል። በዚህ መሃል ያመጡት ልዩ ሃይሎች ወደየት እንደሚወስዱት ግራ ተጋብተው ለረጂም ሰዓት ፍ/ቤቱ ግቢ ውስጥ አስቀምጠውት ቆይተዋል።ከዚህ በኋላ የተፈጠረው ያሳፍራል፣ ፖሊስ ጉዳዩን የያዘውን ዳኛ ለፕሬዘዳንቱ ከሰሰ፣ ዳኛው በተራው ለችሎት ተገተረ፣ ሰብሳቢ …

Read More »

በቀለ ገርባ ለምን መቀሌ ሄደ ስትሉ አብይ ራሱ ወደ መቀሌ ሽማግሌ ላከ። ጉድ በል ሸዋ!

ሰበር ዜና የሐይማኖት መሪዎችና ሽማግሌዎች የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥትና የትግራይ ክልላዊ መሥተዳድርን ለማስታረቅ ጥረት መጀመራቸውን አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ሐጂ መስዑድ አደም የኢትዮጵያ ነባራዊ ፖለቲካ የሐይማኖት መሪዎችና የአገር ሽማግሌዎችን “ጣልቃ ገብነት ይፈልጋል” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአገር ሽማግሌዎች ጥምረት በጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌድራል መንግሥት እና በትግራይ መካከል የተካረረውን ልዩነት ለማስታረቅ …

Read More »

የተከበራችሁ የአሥራት ሚድያ ቤተሰቦችና ወዳጆች፤

አሥራት ሚድያ ከአንድ ዓመት ከጥቂት ወራት በፊት ለወገናቸው ችግር ቀድመው ደራሽ በሆኑ የአማራ ልጆች ርብርብ ሲመሰረት፤ ተስፋ የተደረገው የአማራ ሕዝብ ልጆች ብቸኛ የሆነውን የሕዝባቸውን ድምጽ በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸውና በጊዜያቸው ደግፈው እንደሚያስቀጥሉት በመተማመን ብቻ እንደነበር እናምናለን። ለዚህም በቂ የሰው ኃይል፣ የገንዘብ፣ የዕውቀትና የአንድነት አቅም እንዳሉትም በማመን እንደሆነ እናምናለን። ባለፉት ጥቂት ወራት አሥራት ሚድያን ለመምራት ኃላፊነት ስንረከብ ተቋሙ የነበሩበትን የተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮቶች …

Read More »

ምርጫ ቦርድ የትጥቅ ሰራዊት ላለው ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ሰርተፍኬት መስጠቱ ፍፁም ስህተት ነው።

” ባንድ እግራቸው ጫካ ባንድ እግራቸው ደሞ ሰላማዊ ትግል ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች አሉ”:ከአምንስቲ ዘገባ በፊት ኢትዮጲያ ውስጥ ሰላም ለምን ጠፋ የሚለው መታወቅ አለበት…?ይሄን ስናይ አንዳንድ ፓርቲዎች ባንድ እግራቸው በሰላም እንታገላለን እያሉ ባንድ እግራቸው ደሞ ጫካ ያለውን ሰርዊትየሚመሩት እራሳቸው ናቸው::ይሄ ከባድ ስህተት ነው ምክንያቱም እነሱ ናቸው የኦሮምያን ሰላም እና የሀገሪቱን ሰላም እየበጠበጡ ያሉት። በሌላ በኩል ABO(ኦነግ) ከኤርትራ ሲመጣ 5000የታጠቀ ሰራዊት እንዳለው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.