Classic Layout
የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የቀረፁት ሰዎች ስም ዝርዝር !
የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የሚቀርጸው፣ የሥነ ቋንቋ ትምህርትን የሚወስነው ፣ የማህበረሰብ ስብጥር ፐርሰንቴጅ የሚገምተው፣ የከተማዋ የተለያዩ ቀመሮችየሚቀምረው፣ ታሪኳን አጥንቶ የሚጽፈው፣ የወሰን እና የድንበር ጉዳዮችን ለመወሰን በጥናት የሚለየው የቻርተሯን ሁኔታወች በየጊዜው የሚያጠኑበት የሚሠረዙበት እና የሚደለዙበት የኮተቤ ሜትሮፖሊሺያን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን የሚመሩ አካላት ስብጥር ይህን ይመስላል።
Read More »የኦሮሞ ዋና ከተማ አዳማ ነው ! ማስረጃዉን ይዘናል
በ1994 ዓም ተሻሽሎ በወጣው የኦሮሚያ ክልል ህገመንግስት በግልጽ እንደተቀመጠው የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዳማ እንጅ አዲስ አበባ አይደለም፡፡ የአዳነች አበቤ አይን ያወጣው ውሸት እጅግ አሳፋሪ ነው፡፡
Read More »በወያኔና በመንግስት መካከል የተደረገው ስምምነት ትክክል አይደለም ተባለ !
በትምህርት ቤት ጉዳይ ሀገር ሲታመስ የትምህርት ሚኒስቴሩ ብርሃኑ ነጋ የት ተደበቁ ?
የኦሮሞ ባንዲራ በአዲስ አበባ !
ከስልጣን የሚነሱ ሚኒስትሮች ስም ዝርዝር ፤ የደመቀ መኮንን ስልጣን እውነታ ይሄ ነው ፡:
ሻምበል በላይነህ ከአዲስ አበበ ከንቲባ የኮንዶሚነም ሽልማት አገኘ:: አማራን አዋረደ !
https://youtu.be/GTFoQti_dGk
Read More »የአሰብ ወደብ ጉዳይ – ኢሳያስ አፈወርቅ ምን ብሎ ነበር?
ሕወሓትን ትጥቅ የማስፈታት ሒደት ሲጠናቀቅ የሽብርተኝነት ፍረጃው ተነስቶ ክስ እንደሚቋረጥ ተነገረ!
ዮሐንስ አንበርብር ቀን: January 4, 2023 በደቡብ አፍሪካ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት የሕወሓት ታጣቂዎችን ሙሉ በሙሉ ትጥቅ የማስፈታት ሒደቱ ጫፍ ሲደርስ፣ በሕወሓት ላይ የተጣለው የሽብርኝነት ፍረጃ እንደሚነሳ፣ እንዲሁም በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የተከፈተው የወንጀል ክስም እንደሚቋረጥ ተገለጸ። ከሕወሓት ጋር የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ባለፈው ሳምንት ለተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራሮች ገለጻ ያደረጉት …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች