7 ሰአት በፊት ኢትዮጵያ ‘ቅድሚያ የማይሰጣቸው’ የሚባሉ 38 ዓይነት ዕቃዎች እንዳይገቡ ዕገዳ ጥላለች። አስመጪዎች እነዚህን ምርቶች ወደ አገር ቤት ለማስገባት የሚያስችላቸው ‘ኤልሲ’ እንዳይሰጣቸው መንግሥት ያገደው፣ በአገሪቱ እየተስተዋለ ያለውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመግታት በሚል ነው ። ቅድሚያ የማይሰጣቸው አሊያም የቅንጦት ከሚባሉት ዕቃዎች መካከል ተሽከርካሪዎች፣ የምግብ ምርቶች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣ የመዋቢያ ዕቃዎች እና የአልኮል መጠጦች ይገኙበታል። የገንዘብ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ …
Read More »Opinions
የኢትዮጵያ መንግስትና የህውሃት ስምምነት ትክክለኛ ኮፒ !
DRAFT AGREEMENT FOR LASTING PEACE THROUGH A PERMANENT CESSATION OF HOSTILITIES BETWEEN THE GOVERNMENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA AND THE TIGRAY PEOPLE’S LIBERATION FRONT (TPLF) PREAMBLE Agreeing to peacefully resolve the violent conflict that erupted on November 3, 2020, in the Tigray Region of Ethiopia in a manner consistent with the Constitution of the Federal …
Read More »አማራ በድርድሩ እንዲሳተፍ ለኦባሳንጆ ሀሳብ ቀረበ። መደመጥ አለበት።
https://youtu.be/wRm7t5FlFco
Read More »የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ! የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው::
የብልፅግና መንግስት የኢኮኖሚ ችግር ወስጥ መግባቱን ባያምንም የሚወስዳቸው እርምጃዎች ቢያንስ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ችግር ውስጥ መሆኑን ጠቋሚ ነው ************//********** 38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ ተጣለባቸው ***************** 38 የተለያዩ ዕቃዎች ከውጭ እንዳይገቡ ዕገዳ መጣሉን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ አቶ ፍቃዱ ድጋፌ በሰጡት መግለጫ፣ የተለዩት ዝርዝር ዕቃዎች ጉምሩክ ኮሚሽን በጥናት የለያቸው ሲሆን ባንኮች ከነገ ጀምሮ ‘ኤልሲ’ መክፈት አይችሉም …
Read More »አማራና ትግሬ ተስማሙና ኦሮሙማን መክቱ። – ሞጣ ቀራንዮ
https://fb.watch/f-ipLpwPrZ/
Read More »