በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን ጉዳይ የመጀመሪያ የዐቃቢ ሕግ ተከሳሽ ሆኛለሁ እኔ እንደ በረከት እቆጥረዋለሁ መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለንና። በእግዚአብሔር ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሴት እናደርጋለን። በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን ምክንያቱም መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን። ትዕግስትም ፤ ጽናትን ፤ ጽናትም የተፈተነ ባሕርይን ፤ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን ፤ ተስፋ ለዕፍረት አይዳርገንም። ውሃ በማያነሳ በ6 አንድ አይነት የፈጠራ ክስ …
Read More »News
ከአማራ ህዝብዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ ! ይህን መልእክት ለአማራ ሕዝብ እንዲደርስ አድርጉ !
ከአማራ ህዝብዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የአማራ የውርደት ዘመን የሚያበቃበት ጊዜ አሁን ነው! በጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ እና በኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ላይ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ጥሪ ሚያዚያ 9, 2015 የተከበርከው የአማራ ሕዝብ:- ባሳለፍነው ሳምንት የአማራ ሕዝብ በአብይ አህመድ፣ በኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ እና በባህር ዳር በሚገኙ በኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ የአማራ ተላላኪዎች የሚደረገውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ በመቃወም የአማራ ክልል ልዩ ሃይልን …
Read More »ከአማራ ህዝባዊ ሃይል ኮሚቴ የተላለፈ የህዝባዊ አምቢተኝነት ምእራፍ መግለጫ!
የፋኖ ፓርቲ ተመሰርተ። እንኳን ደስ አለን።
Open Letter to World Bank and IMF – By Dr. Yonas Birru and Professor Seid Hassan. Please share.
Open Letter to WB and IMF from two Former Members of Ethiopia’s ‘Economic Advisory Council’
Read More »