Breaking News
Home / News (page 232)

News

የሕዝብን ስብጥር (demographics) ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? 

የሕዝብን ስብጥር ሆን ብሎ ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ሳይቀር የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል?  በነ ዐቢይና ለማ ቴያትር አዳሜ ተደምረናል እያለ ሲደናበር የበላውና የጠገበው ሄዶ የራበውና ሁሉ ብርቁ መተካቱን፤ የቆላን ተወግዶ የሚያሳርረን መምጣቱን የታየንን ብንናገር ሁሉ እብደት ላይ ስለነበር የሚሰማ አልነበረም። እነሆ ዛሬ የለውጥ ሐዋርያዎቹ ለውጥ ማለት እኛን ማጥፋት ማለት እንደሆነ በአንደበታቸው ተገለጡ። ተንታኝ ዶክተርና ፕሮፌሰሮች ሳይቀር አርቲስት …

Read More »

123ኛ የአደዋ ድል በአል በአጼ ምኒልክ የትውልድ ቦታ በአንጎለላ ኪዳነ ምህረት ተከበረ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2011 ዓ.ም(አብመድ) 123ኛዉ የአደዋ ድል በአል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጼ ሚኒሊክ የትውልድ ቦታ አንጎለላ ኪዳነ ምህረት ላይ እየተከበረ ነው። በበዓሉ የአካባቢው ፈረሰኞች እና የሀይማኖት አባቶች ተገኝተዋል። አዘጋጆቹ የደብረብርሀን ዩንቨርሲቲ እና የሰሜን ሽዋ ዞን ባህል እና ቱሪዝም መምሪያ ናቸው። የድል በዓሉ እስከ የካቲት 23/2011 ዓ.ም ድረስ በፓናል ውይይት፣ በታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝትና በአደባባይ ትርዒቶች በደብረብርሀን ከተማ ላይ ይከበራል። ዘጋቢ፦ ይርጉ …

Read More »

አብይ አህመድ በተቃዋሚዎች ስብሰባ ሳይገኙ ቀሩ!

ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመከሩበት ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንደሚገኙ ቀደም ሲል ተገልጾ የነበረ ቢሆንም ሳይገኙ ቀርተዋል:: ምክንያቱ ባልተገለጸ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ስብሰባ ላይ ባይገኙም ድርጅቱን ወክለው አቶ ብናልፍ አንዷለም እና የፕሬስ ሴክረተሪያቸው አቶ ንጉሡ ጥላሁን ተገኝተዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.