በአማራ ክልል ለተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተሰጠውን 4.7 ሚሊዮን ብር አልቀበልም አለ። በክልሉ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ የሚያሰባስበው ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አገኘሁ ተሻገር በዛሬው ዕለት በባሕር ዳር ከተማ በሰጡት መግለጫ “ለአማራ ሕዝብ የገባው ቃል ከባንኩ ከምንጠብቀው አንፃር እና በአማራ ክልል ሕዝብ ካለው ስም አንፃር የሰጠው ድጋፍ አነስተኛ በመሆኑ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃል የገባውን ገንዘብ አይቀበልም” …
Read More »News
በእንግሊዝ እስክንድርን በመደገፍ ጃዋርን ጠባቦችን በመቃወም ታላቅ ሰልፍ ተደረገ::
በብልት ላይ ሀይላንድ ኣንጠልጥሎ ቶርች ማድረግ አሁንም ኣልቆመም። በደቡብ ክልል ነዋሪዎች ላይ የደረሰዉን ሰቆቃ አዳምጡ!
ሰናይትን እንርዳ !
በተሰቧንና ልጆቿን ስራዋን አደጋ ላይ ጥላ ለእውነት ስትል በድፍረት መታወቂያ ወረቀት ከህግ ዉጪ አየታደለ ነው ብላ ያጋለጠችውን እንርዳት። Please put SENAIT on comment section when you donate. or send e-mail to: amhara1@amharaonline.org
Read More »