News
በፖለቲካ ፓርቲዎች አሰራር የቃል ኪዳን ሰነድ ፊርማ ላይ የአብን ም/ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ያደረጉት ንግግር::
የዘውግ ፖለቲካና ዘር ማፅዳት::
ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ የዘር ማፅዳት ወንጀል በዓለማችን ታሪክ የነበረ ነገር ቢሆንም በተለይ ከቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ መበተን ጋር ተያይዞ በተፈፀሙት ወንጀሎች ትኩረት ያገኘ በሕዝብ ላይ የሚፈፀም የማሳደድድና የማፈናቀል ወንጀል ነው። እኤአ ከ1992-1995 በተካሄደው የቦስንያ ሄርዞጎቪና ጦርነት ሙስሊሞችና ክሩአቶችን ሰርቦች በግዳጅ ቀያቸዉን እንዲለቁ በማድረጋቸው ከአንድ መቶ ሺሕ በላይ ሙስሊሞችና ክሮአቶች የዘር ማፅዳት ወንጀል ሰለባ ሆነዋል። በቅርቡም በባንግላዴሽ የሚኖሩት ሦስት መቶ ሺሕ የሮሄንጊያ ማኅበረሰብ …
Read More »French President in Ethiopia.
https://www.satenaw.com/amharic/archives/64964
Read More »ከመቆጠራችን በፊት ሃገር ይኑረን !
ማንኛውም የአማራ ልጅ በቆጣሪነት፣ በአስተባባሪነት፣ በመንገድ መሪነትም ይሁን በሌሎች እንቅስቃሴዎች እንዳይሰማራ ማስጠንቀቂያ ተላለፈ!
Read More »