Breaking News
Home / News (page 225)

News

በተጉለት፣ መንዝ፣ ኤፍራተና ግድም፣ በቀወት፣ ጣርማበርና ምንጃር ከአብን ሰራዊትከርመን እነሆ ተከተናል::

ሳምንቱን ስንሸኘው! በተጉለት፣ መንዝ፣ ኤፍራተና ግድም፣ በቀወት፣ ጣርማበርና ምንጃር ከአብን ሰራዊትና ከሰፊው ህዝባችን ጋር ለአንድ ሳምንት ያህል ስንመክር ከርመን ወደ በራራ ተመልሰን በምስኪኗ ቤታችን እነሆ ተከተናል። ይህች ምስኪኗ ቤታችን ደግሞ ባለታሪክ ናት! ትላንት በሀማደ ዘመነ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጆ ስብሰባ ማድረግ ክልክል በነበረበት ዘመን በቅድመ አብን የትግል እንቅስቃሴአችን የበኩሏን አበርክታለች….አራት ያህል ውይይቶችንም አስተናግዳለች! ——————-ታዲያ ሰሞኑን በምንጃር አረርቲ በህዝባችን መሀል …

Read More »

እስክንድር አዳራሹን በመከልከሉ ጋዜጣዊ መግለጫውን እንዲያቋርጥ አስገድዶታል::

በጣም የሚገርም ነው ምን ያህል የአዲስ አበባ ህዝብ ተኝቶ በኦነግ ስር እንደ ወደቀ ያሳዝናል:: ለዚህ እኮ ነው አማራው ጠንክሮ እንዳይወጣ እያታገሉት የነበረው:: አሁንማ ስልጣን በእጅ ሆነ እኮ ! ፍርዱን ° ለህዝብ!! ሰላማዊ ጋዜጣዊ መግለጫ ፕሮግራም ማስተጓጎልና የመንግስት ግልጽ የአምባገነንና የአፈና ተግባር ነው!! … እነ እስክንድር ነጋ ዛሬ በራስ ሆቴል አዳራሽ ከሕዝብ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባ እና ፈደራል …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.