ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በምታቋርጥባቸው እያንዳንዱ ቀናት በትንሹ ከአራት ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደምታጣ የኢንተርኔት ነጻነትና ተደራሽነትን የሚቆጣጠረው ኔትብሎክስ የተባለው ድርጅት ዳይሬክተር ለቢቢሲ ገለጹ። ዳይሬክተሩ እንዳሉት “ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ለአንድ ቀን ስታቋርጥ ከገቢ አንጻር ቢያንስ 4.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ታጣለች።” ይህም ሌሎች ኪሳራዎችን ሳይጨምር የሚከሰት ጉዳት ሲሆን በተጨማሪ ደግሞ ለኢኮኖሚያዊ እድገት ወሳኝ የሆኑት የመዋዕለ ነዋይ አፍሳሾች ዘንድ እምነት ማጣትን ያስከትላል። ከሁለት ዓመታት በፊት …
Read More »News
በ 20 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ !
የአብን ብሔራዊ ምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ ታታሪው ዘሪሁን ገሠሠ ለአብን ግሩም የሆነ ሀሳብ ይዞ መጥቷል። ዘሬ መጡኑን 100 ብር አርጉት። ይነበብ ይነበብ ይነበብ — ዘሪሁን ገሠሠ << በ20 ብር ለአብን መኪና እገዛለሁ!!! >> ( A project by Zerihun Gessesse ) ወገኖቼ! የ50 ሚሊየን አማራ ወኪል የሆነው ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፤ አመራሮቹ ገጠር ድረስ ዘልቀው በመግባት ፣ ህዝባቸውን የሚያደራጁት …
Read More »