From Agegnehu Kassa (facebook) አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ። በሰዓታት ውስጥ የትግሬና ኦሮሞ ስብጥር መከላከያ በራሱ አብይና አምስት ኦሮሞ ጀነራሎች መሪነት አማራ ክልልን ተረከበ ። ሰላማዊ ግን በአብይ/ኦነግ ፡ ኢዜማና ሕወሐት፡ እምነት ጠንካራ ናቸው የተባሉ አማራ ልጆች በገፍ እየታሰሩ ሲሆን ፡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ያሉበትም አይታወቅም ። በመለስ ዜናዊና በረከት ስምዖን ለ27 አመት …
Read More »News
Please support family of General Asamnew Tsige. ያለ ገንዘብ የሚመጣ ለዉጥ የለም !
አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን!
የአዴፓ የአዲስ አበባ ጽህፈት ቤት ለተሰው የአመራሩ ቤተሰቦች ብሎ 5.4 ሚሊዮን ብር ሲሰጥ የአሳምነውን ቤተሰቦች አግልሏቸዋል። ችግር የለውም። አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን ቤተሰቦቹንና ልጆቹን ያግዝ።
Read More »በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 2 እና ሐምሌ 1፣ 2011 ዓ/ም በደሴ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ በወቅታዊ የሕዝባችን የፖለቲካና የፀጥታ ጉዳዮች የሁኔታ ግምገማ በማድረግ ጥልቅ ውይይት አካሂዷል። በዚህ መሰረትም የሚከተሉትን የአቋም ነጥቦችን በመውሰድ ስብሰባውን አጠናቋል። 1) ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ/ም በአማራ ሕዝብ ከፍተኛ አመራሮች ላይ በተፈፀመው መላ ሕዝባችንን ያሳዘነ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ አብን ከፍተኛ የሆነ ልባዊ ኃዘን …
Read More »