<< አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር ካስፈለገ በውሸት ላይ የተመሰረቱና የተመረጡ የታሪክ ንባቦችን ማረም ያስፈልጋል !!! >> (ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ) . አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር የታሪክን አረዳድ ማስተካከል እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት እንደሌለ፤ በታሪክ አረዳድ፣ በትርክቶች፣ በብሔራዊ ጀግኖችና በምልክቶች መግባባት ላይ እንዳልተደረሰ፤ ለዚህ ትልቁ ችግርም ያልተስተካከለ የታሪክ ምልከታና ብያኔ መሆኑን ያስረዳሉ። እንደ ዶክተር ደሳለኝ ማብራሪያ፤ …
Read More »News
ጀግናው ወንድማችን አውነቱን ፊትለፊት ተናገረ። መልአክት ለኢትዮጵያ መንግስት።
የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች የስም ዝርዝር ! መርዳት እየቻላችሁ ምንም ያልረዳችሁ ህሊናችሁ ይዉቀሳችሁ። መርዳት አየፈለጋቻሁ ያልቻላችሁ አግዚአብሔር ይርዳችሁ
ለመላው የአማራ ልጆችና ደጋፊዎች። በተለይ ለአብን የ ገንዘብ እርዳታ ያደረጋችሁ። የአማራን ህዝብ ለረዳችሁ እንኳን ወደ አዲሱ ዓመት ተሸጋገራችሁ። ይሄ ድህረ ገፅ ከተከፈተበት ጀምሮ ወገናችሁን በፔይፓል (PayPal) የገንዘብ አርዳታ ለተቸገሩ ለተፈናቀሉና ለታሰሩ ቤተሰቦች ያደረጋችሁ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች የስማችሁን ዝርዝር አናወጣለን። ወደፊት ደግሞ አገራቺን ሰላም ስትሆን በአካል ተገናኝተን አገራችን ላይ የጋራ የልማት ሥራ የምንሰራበት መንገድ እንድንከፍት አግዚአብሔር ይርዳን። እንኮራባቹኋለን !! መርዳት …
Read More »አቶ ክርስቲያን ታደለ ላይ የፌደራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተጨማሪ 10 ቀናት ጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ፤
★★★ ከሰኔ 15ቱ የአማራ ሕዝብ መሪዎች እና የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮነኖች ግድያ ጋር በተያያዘ ጠርጥሬቻዋለሁ በሚል ለ2 ጊዜ 28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የድርጅታችን አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ጳጉሜ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ለ5ኛ ጊዜ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአራዳ ምድብ ችሎት ቀርበው እንደነበር ይታወቃል፡፡ ፖሊስ ከአሁን ቀደም ተጨማሪ የጊዜ …
Read More »