Breaking News
Home / News (page 192)

News

የግል ት/ቤቶችን እነ ሽመለስ አብዲሳ መዝጋት ጀመሩ -አፓርታይዱ አፍጦ ወጣ – ግርማ ካሳ

26 August at 18:07 by Girma Kassa የግል ት/ቤቶችን እነ ሽመለስ አብዲሳ መዝጋት ጀመሩ -አፓርታይዱ አፍጦ ወጣ #ግርማካሳ በአለምገና የሚገኘው ኤቨረስት ትምህርት ቤት በኦህዴድ ባለስልጣናት መዘጋቱን ዘሃበሻ ዘገበ። “ወላጆች በኦሮሚያ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ድምፃቸውን እያሠሙ ነው” ያለው ዘሃበሻ፣ ወላጆች ከህዝብ ተቃውሞ እያቀረቡ እንደሆነ ገልጿል። 4,800 ተማሪዎች ይማሩበት የነበረውን ይህን ትምህርት ቤት የዘጋው የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ እንደሆነ የዘገበው ዘሃበሻ፣ “በዚህ ትምህርት በሚጀመርበት …

Read More »

በሀገራችን 147 ፓርቲ አለ ግን ገዥውን ወያኔ የራስ ምታት የሆነበት ለዜጎች መብት የቆመ ውስጤ አብን ብቻ ነው !

መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል፣ **** አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዩ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ ዛሬ ነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከሌሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለአዲስ አበባ ከተማና ክፈለ ከተማ አመራሮቹ ስለ አመራር ሰጭነት ስልጠና እየሰጠ ነው፤

*** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በዋና ፅ/ቤቱ ለአዲስ አበባ ከተማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አመራሮችና አስሩም ክፍለ ከተሞች ላሉ የከፍለ ከተማ አመራሮች ስለ አመራር ሰጭነት ሰልጠና እየሰጠ ነው።   አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!!

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.