Breaking News
Home / News (page 182)

News

ሰበር ዜና ከኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ !

በስልጣን መቆየታችን እንደ ክህደት ያስቆጥርብናል! የወንጀለኞች ድርጊት ተደጋግሞ ቀይ መስመሩን አልፏል። አሁን ያለንበት ወቅት ጊዜ የሚሰጠን አይደለም፣ እስከዛሬ በሩዋንዳ ካልሆነ በቀር በኢትዮጵያም በእንደዚህ ዓይነት አሰቃቂ ነገር ተከስቶ አያውቅም ብል ማጋነን አይደለም። ወንጀሉ እንዲፈፀም ምክንያት ከሆነው ሰው እስከ ግብረ አበሮቹና ፈፃሚዎቹ በአስቸኳይ ለፍርድ ካልቀረቡ የሀገራችን የወደፊት እጣ ፈንታ አስቀያሚ ይሆናል።እኛም መሪ ነን ለማለት አንችልም ስለሆነም መንግስታችን ቁርጠኛ አቋም ይዞ በህዝባችን የደረሰውን አሰቃቂ …

Read More »

አቶ ደመቀ መኮንን የውሸት ሪፖርት አንሰማም! አሉ

አቶ ደመቀ መኮንን የውሸት ሪፖርት አንሰማም! አሉ ዛሬ የፌዴራል ዐቃቢ-ህግ ስለ ሰኔ 15 ቱ ግድያ በቤተ መንግስት ሪፖርት ሊያቀርብ ሲል በከፍተኛ ተቃውመው እንዳይቀርብ ያስደረጉት ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን:- ግድያን ና ዘር ማጥፋትን በይፋ የፈፀሙትን ጃዋርን ና ግብረ አበሮቹን በቁጥጥር ስር አውለን ለህግ ሳናቀርብ የአደባባይ ሚስጥር ለሆነው የሰኔ 15ቱ የአመራሮቻችን ሞት በዚህ ሰዓት የውሸት ሪፖርት የምንሰማበት ሀቅሙም ሞራሉም የለንም!! ህዛባችን በእኛ ያለው …

Read More »

ሁለት መንግስት ባለበት ሀገር እንዴትነዉ ፍትህ የሚኖረዉ?

ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ፍትሕን በእጁ ይፈልጋል፤ ይህ እንዳይሆን ደግሞ መንግሥት ወንጀል የሚሠሩ አካላትን ወደሕግ ማቅረብ አለበት፡፡” ምሁራን ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ስለፍትህ ሠላማዊ ሰልፍ ይወጣል፡፡ ድምጹን ከፍ አድርጎ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀርባል፡፡ ልክ እንደ ኢትዮጵያ አስተዋይ የሆነ ሕዝብ ሲሆን መንግሥት አልሰማው ሲል ‹ቀን ይለፍ› ብሎም ይታገሳል፡፡ ያን ሁሉ ትዕግስት አይቶ መንግሥት ጥያቄውን መመለስ ካልቻለና ፍትሕ ካላሰፈነ …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች ከአሜሪካው ብሔራዊ የዴሞክራሲ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፤

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራሮች ከአሜሪካው ብሔራዊ የዴሞክራሲ ተቋም አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ፤ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ከፍተኛ አመራሮች ከአሜሪካው ብሔራዊ የዴሞክራሲ ተቋም (National Democratic Institute – NDI) አመራሮች ጋር በምርጫ 2012፣ በወቅታዊ የአማራና የኢትዮጵያ ፓለቲካ ሁኔታ እና ከተቋሙ ለፓለቲካ ፓርቲዎች ማጠናከሪያ ስለሚገኙ ድጋፎች በተመለከተ ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም አብን የተመሰረተበትን ዓላማና ማሳካት ስለሚፈልጋቸው ግቦች፣ በአንድ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.