የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ ለሥራ ጉብኝት ወደ ትግራይ ክልል ጉዞ ሊያደርጉ የነበሩ የቻይና የሻንሺ ግዛት ልዑካን አባላት በፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ ወደ ክልሉ እንዳይጓዙ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ እገዳ ተደርጎባቸዋል ለሚለው የትግራይ ክልል መንግሥት ቅሬታ ከሱ ዕውቅና ውጪ መሆኑን አስታውቋል። የፌደራል መንግስቱ በውጭ ጉዳይ ሚንስትር በኤዥያና ፓስፊቅ ሀገራት ጉዳዮች መምሪያ እና የቻይና ፔኪንግ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሚስዮን አማካኝነት ከወራት በላይ ከግዛቲቱ …
Read More »News
በህወሀት እና ኤርትራን በሚመራው ፓርቲ (ህግደፍ) መሀል እርቀ-ሰላም—
በህወሀት እና ኤርትራን በሚመራው ፓርቲ (ህግደፍ) መሀል እርቀ-ሰላም ለማውረድ ያሰበ ጉዞ ሰኞ ወደ ኤርትራ ሊደረግ ነው! በህወሃትና ህግደፍ መሀል አለ የተባለውን ጥርጣሬ እና አለመግባባት ለመቅረፍ ያሰበ ጉዞ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ጠቅላይ ፅ/ቤት፣ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት እና የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካዮችን ያቀፈ ቡድን …
Read More »የአዲስ አበባ ጉዳይ – አሳሳቢ ጉዳይ . please share !
የጠሚ አብይ አህመድ መንግስት ትሩፋቶች ለአዲስ አበባ።#1ኛ. አዲስ አበባ እራሷን በራሷ የምታስተዳድር የፌደራሉ ከተማ እንደሆነች ዶክተር አብይ “አይቀየርም” ያለው ሕገ መንግስት ይደነግጋል። ሆኖም ከተማችን ህገ መንግስቱ በሚለው መሰረት ራሷን በራሷ እያስተዳደረች አይደለም። በተወካዮች ምክር ቤትም ድምፅ ሳይኖራት ዶክተሩ በሚመራው #ኦዴፓ ሹመኞች እየተዳደረች ትገኛለች። ይህ በጠሚዶአ “ይከበር” የሚባለው ሕገ መንግስት አዲስ አበባ ላይ እንዳይሰራ ተደርጓል።#2ኛ. አዲስ አበባ #የሸዋ እንብርት ናት። በአዲስ …
Read More »በኖቤል ሽልማት ላይ ግሩም የ አማርኛ ዘፈን !
ታሪካዊ ቀን እስከ ዛሬ ያልተደረገ ::
ኢትዮጵያዊ ዛሬም በአለም ትልቅ ቦታ ላይ ኢትዮጵያ በሰጠችሁ ስልጣን ኢትዮጵያዊ ሆኖ የተሸለመ።አብይ በአንተ ደስ ብሎናል አንተንም እንኳን ደስ ያለህ::
Read More »