የፖለቲካ መሪ አስሮ የፖለቲካ እስረኛ የለም ….. አብይ ይህች ቀልድ አታምርብህም… 86 ንጹህ ኢትዮጵያውያን ለመታረዳቸው ምክንያት ሆኖ ከተጠያቂነት ነፃ በመሆኑ ለቀጣይ ጭፍጨፋ እየተዘጋጀ ያለውን ጃዋር በነፃነት የለቀቅህ በመሆኑ በሕግ እና ፍትህ ሚዛን ደካማ ነው አፈፃፀምህ።
Read More »News
አብን ዝምታውን ሰበረ !
Breaking News – Prosperous Party started work !
የኢህአዴግን መፍረሰና የብልፅግና ፓርቲን መዋሀድ ከፈረሙት 8 የድርጅቶች መሪዎች መሀል፣ በሀገሪቱ የሥራ ቋንቋ በአማርኛ የፈረሙት ብቸኛ መሪ አቶ ደመቀ መኮንን መሆናቸውን አይቼ ገረመኝ ። የገረመኝ ነገር፣ ከስምንቱ የብልፅግና ፓርቲ መሪዎች መካከል 6ቱ ሙስሊሞች፣ 2ቱ ከሙስሊም ወላጆች የተወለዱና አንድም ሙሉ ክርስቲያን አለመገኘቱ በአጋጣሚ ነው ወይስ በዲዛይን የሚል ጥያቄ አጭሮብኛል። አብላጫው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አማኝ፣ እጅግ አብላጫው ደግሞ ክርስቲያን በሆነች ኢትዮጵያ ውስጥ ከአግላይነት …
Read More »“ኢትዮጵያ” የሚለው ቃል ስለተሰረዘ ቅር ብሎኛልና ይመለስ ! Professor Fikre Tolossa
“ኢትዮጵያ” የሚለው ቃል ስለተሰረዘ ቅር ብሎኛልና ይመለስ ********************************* ከ ሶስት ወራት በፊት ከጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ጋራ ተገናኝቼ ነበር። ስለተለያዩ የሀገር ጉዳይዎች ከተወያየን በሁዋላ “የብልጽግና” የሚባል ፓርቲ ሊመሰርቱ እንደአሰቡ ገለጡልኝ። እኔም “የብልጽግና ፓርቲ” የሚለው ስም ኃይል የለውም ፣ “የኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ” ቢባል የተሻለ ነው አልኩአቸው። “አይ፣ ስሙ እንዲያጥር ፈልጌ ነው፣ ሁለት ቃሎች ብቻ እንዲሆኑ ሽቼ ነው፣” አሉኝ። ”ስሙ ቢያጥር እና ኃይል …
Read More »ዶ/ር አብይ ከላይ በተገለፀው አጣብቂኝ ውስጥ
ዶ/ር አብይ ከላይ በተገለፀው አጣብቂኝ ውስጥ ቢገባ በመግቢያዩ ላይ እንደገለፅኩት “ቀዩ” መንግስቱ ኃይለማሪያም እንደሚሆን አትጠራጠሩ። ስለዚህ ዋናው ጥያቄ “የዶ/ር አብይ አመራር በጭፍን ድጋፍና ተቃውሞ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል ወይ?” የሚለው ነው። እንደሚታወቀው የዶ/ር አብይ አመራር ከውስጥም ሆነ ከውጪ በጥርጣሬና ተቃውሞ የተሞላ ነው። ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን የመጣ ሰሞን ዲያስፖራዎች “የህወሓት ቅጥረኛ/ተላላኪ” ሲሉት ነበር። ህወሓቶች ደግሞ “ደርግ ነው፣ የአሜሪካ ቅጥረኛ ነው፣ የግብፅ ወዳጅ፣ የኢሳያስ …
Read More »