Breaking News
Home / News (page 159)

News

ትዉልድ ኢትዮጵያዉያን ወደ ሀገራቸው መኪና ይዘው ገብተው አንዳይሰሩ ከባድ ቀረጥ ተጣለ:: መኪና 500% ቀረጥ ያገለገለ ትራክተር 400%

ሀሳብዎን ያካፍሉ! በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ተረቅቆ እና በሚኒስትሮች ም/ቤት ጸድቆ በቅርቡ ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የቀረበው አዲሱ ኤክሳይስ ታክስ ካነሣቸው ጉዳዮች አንዱ ከውጭ በሚገቡ መኪኖች ላይ ከ100%-500% ታክስ ለመጣል አቅዷል። ከዚህ በፊት በነበረው አዋጅ ቁጥር 307/2002 መሠረት መኪኖች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ ይከፈል የነበረው ኤክሳይዝ ታክስ እንደ ሲሲያቸው መጠን ነበር። ይኸውም፦ እስከ 1ሺ300 ሲሲ 30%፣ ከ1ሺ 301 እስከ 1ሺ 800 ሲሲ 60%፣ …

Read More »

በሰኔ 15 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ግድያ ተጠርጣሪ ተከሳሾች ላይ ብይን ተሰጠ

በእነ ጄኔራል ሰዓረ መኮንንን ግድያ ከቀረቡት ክሶች አንዱ ይሻሻል ተባለ ‹‹ይኼ ነገር [ብይኑ] ነገሮች ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዲሄዱ ያደርጋል›› የተከሳሾች ጠበቆች በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በአምባቸው መኮንን (ዶ/ር)፣ በአቶ እዘዝ ዋሴና በአቶ ምግባሩ ከበደ፣ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ በጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንንና በጓደኛቸው ሜጀር ጄኔራል ገዛዒ አበራ ላይ፣ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በተፈጸመ ግድያ ተጠርጥረው ክስ …

Read More »

የኣማራ ሴቶች ማህበር

በዶክተር መሀሪ የተገኝው ለ10 የአማራ ሴቶች የትምህርት እድል ምደባ ላይ በአሚሪካ የሚኖሩት የአማራ ሴቶች ማህበር የፃፉትን ፓስት አድርገው ነበር ። በዛ ላይ አስተያየት እንድሰጥ ተጠይቄ ትናንት ስላልቻልኩ ዛሬ ትንሽ የራሴን ሀሳብ መስጠት ፈለኩ። ምድቡ 2 ለጎንደር ፣ 2 ለጎጃም 2 ለሸዋ ፣2 ለወሎ ፣አንድ ለወልቃይትና አንድ ለራያ ነው። በግሌ ይህ አመዳደብ ትክክልና ህዝባችንን ሳይከፋፍል አብሮነትን የሚያሳይ መልካም ተግባር ነው። የአማራ …

Read More »

ክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ

የአብን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ ========================== – “እኔ የታሰርኩት ጎጃሜ ተብዬ አይደለም፤ በለጠ ካሳም የታሰረው ጎንደሬ ተብሎ አይደለም፤ በዚህ ወቅት ሸዋ፣ ወሎ፣ ጎጃም፣ ጎንደር እያለ የጎጥ አጀንዳ የሚያራግብ እሱ ከእኛ አይደለም፤ ወይም በቁሙ የሞተ ነው።”- “ዶ/ር አምባቸው በእኔ በክርስቲያን ምክንያት ከአብይ ጋር የተጣላና አብኖችን አትንኩብኝ ብሎ ጥርስ የተነከሰበት ጋሻችን ነበር።” ዶ/ር አምባቸው እንደሞተ ስሰማ የተሰማኝ ስሜት እናቴ ስትሞት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.